Foto principale della raccolta fondi

Help Chaltu Worana

Donazione protetta
ወ/ሮ ጫልቱ ትባላላች ትውልድ እና እድገቷ በሻሸመኔ ከተማ ሲሆን በሞያዋ አዋላጅ ነርስ ነች!! ለብዙ እናቶች ለጭንቀታቸው ደርሳለች ብዙዎችን አዋልዳለች ለብዙዎች የጭንቅ ደራሽ ሆናለች!!
.
ዛሬ ግን ያ! ብዙዎችን ያዋለድችበት እጅ በደረሰባት ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያት ከጥቅም ውጪ ሆኖ በከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች!!

ህክምናዋንም በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተከታተለች ቢሆንም ጉዳቱ ከፍተኛ በመሆኑ እና በድጋሚ ወደ ጤናዋ ተመልሳ የምትወደውን የማዋለድ ስራ ለመስራት የግድ ወደውጪ ሄዳ መታከም እንዳለባት የጥቁር አንበሳ ሆስፕታል ወስኗል!!
.
ወ/ሮ ጫልቱ ደግሞ እንኳን ውጪ ሄዶ ለመታከም ይቅር እና በአሁኑ ሰአት ያሏትን 4 ልጆች ጨምሮ እራሷን ለማስተዳደር እንኳን በከፍተኛ ችግር ላይ ተገኛለች !!
.
ይሄንንም ችግሯን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አይቶ እንዲረዳት በፈጣሪ ስም ትማፀናለች ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሙሉ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ እጃችሁን ዘርጉላት
.

ይቺን ኢትዮጵያዊ እናት ለመርዳት እና ለማናገር ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0913092793 እና 0991078424 ማናገር ትችላላችሁ በተረፈ በባንክ ለመርዳት ካሰባችሁ ደግሞ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000019075657 ነው
Dona

Donazioni 

    Dona

    Organizzatore

    ገሜ አርሲቻው
    Organizzatore
    Blaine, MN

    Il luogo in cui puoi aiutare in modo facile, efficace e affidabile

    • È facile

      Fai una donazione in modo facile e veloce

    • Efficace

      Offri un aiuto diretto per le persone e le cause che ti stanno a cuore

    • Affidabile

      La tua donazione è protetta dalla Garanzia GoFundMe Giving