Main fundraiser photo

በካንሰር በሽታ እየተሰቃየ ያለውን ወንድማችንን ብዛአየሁ አየለን እንርዳው።

Donation protected
አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፉ፤ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ
*****
ፎቶው ላይ የምታዩት ሁለት ገፅታ የአንድ ሰው ነው ቢባል ከቶ ማን ያምናል? ልብ በሚነካ ሁኔታ ግን ሁለቱም የወ/ዊ ብዙአየሁ አየለ ፊት ነው። ህመሙ በርትቶበት ዕድሜው የገፋ ቢያስመስለውም ገና የ37 ዓመት ወጣት ነው። ወደ ካንሰር ከተለወጠበት ሶስት ዓመት  ሆኖታል፤ አምስት ጊዜ ሀገር ውስጥ ሰርጀሪ አድርጓል። ተገቢውን ህክምና ለማድረግ 1.5 ሚሊዮን ብር ያስፈልገዋል።  ያለንን ትንሽ ብናካፍል ይህንን ወንድማችንን ለሁለት ህፃናት ልጆቹ እና ለቤተሰቡ እንዲተርፍ ማድረግ እንችላለን።
https://www.gofundme.com/f/help-pastor-bezuayehu-ayele-4-cancer-med-expense?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
1000270322259(ንግድ ባንክ)
ብዙአየሁ አየለ
1000414574491(ብርሐን ባንክ)
ብዙአየሁ አየለ
መስጠት ባትችሉ ሼር ማድረግ እርዳታ ነው ሼር!
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Kassahun Mekango
    Organizer
    Nashville-Davidson, TN
    Sara Ashebo
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee