
Help Abduraheman Hussen Get a Life-Saving Kidney Transplant
Donation protected
Our beloved brother Abduraheman Hussen Seid has dedicated over 40 years of his life to serving the Lord with a tender heart. He has ministered tirelessly in villages, cities, and overseas as a singer, worship leader, through prayers and preaching. His contributions include three albums that have advanced the mission of the Kingdom of God, and his ministry has been a source of healing and spiritual renewal for many.
Currently, Abduraheman is facing a critical health challenge. His kidney function has deteriorated to the point where he urgently needs a kidney transplant. Unfortunately, the cost of the procedure, which amounts to $35,000 Thirty five thousand USD), is beyond his means. He needs to travel to India for the surgery, and time is of the essence.
We are reaching out to you, our extended family in Christ, to request your earnest prayers and financial support. Every contribution, no matter the size, will make a difference and bring us closer to meeting this urgent need.
To support Abduraheman and help cover the cost of his life-saving treatment, we have set up a GoFundMe account. Please consider donating and sharing this message with others who may be willing to help. Luke 10:29-37
ወንድማችን አብዱረህማን ሁሴን ሰዒድ ከ1976 ዓ/ም ጀምሮ ላለፉት አርባ አመታት በማይበርድ ፍቅር እና ትጋት ጌታን በዝማሬ እና በስብከት በማገልገል በገጠር ፣ በከተማ እና በውጭ ሀገር እስካሁኑ ሰዓት እያገለገለ የሚገኝ ወንድማችን ነው። እስካሁን በዝማሬ አገልግሎቱ ሦስት የመዝሙር ሰንዱቅ (አልበም) ያበረከተልን ሲሆን በስብከት፣ በጸሎትና እና በፈውስ አገልግሎት ለብዙዎች የተረፈ ወንድም ነው ። ወንድማችን አብድሬ በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት ወደ ህንድ ሃገር ሄዶ አስቸኳይ ንቅለተከላ ማድረግ እንደሚገባው የጤና ባለሙያዎች ያሳሰቡት ጉዳይ ሲሆን ይህንን ለማድረግ 35,000 $ (ሰላሳ አምስት ሺህ ዶላር) የሚያስፈልገው በመሆኑ ይህ ወንድማችን ከዚህ የከፋ እና የተወሳሰበ የጤና ችግር ሳይገጥመው እንዲሁም ብዙ ሳይሰቃይ በፍጥነት ንቅለ ተከላውን ያደርግ ዘንድ አስቸኳይ ጥሪ እናቀርባለን።
እንግዲህ ይህንን የተወደደ ወንድም ለመርዳት የኋላ ታሪኩን ፣ ዘሩን እና ቀለሙን ማወቅ አያስፈልገኝም የምትሉ ሁሉ በተከፈተው ጎ ፈንድ ሚ አካውንት አስቸኳይ ምላሽ ትሰጡ ዘንድ በትህትና እናቀርባለን። ሉቃ 10:29-37
በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቁጥር፡ 1000071887824 ወይም በአቢሲኒያ ባንክ አራዳ ቅርንጫፍ ቁጥር፡ 124227534 በወንድማቸው አቶ ሐጎስ ኃይለ በኩል መርዳት ይቻላል።
Organizer
Alemayehu Assele
Organizer
Marysville, WA