
የእህታችንን ሺማን ሕይወት እንታደግ
Donation protected
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼር አድርጉላት እባካችሁ
16 አመቷ ነው ያውም የ11 ክፍል ተማሪ ነች። ሺማ ግርማ ትባላለች።
* ለአይን በጣም ታሳሳለች
* እናቷ በእድሜ የገፋ ሲሆኑ
* በደካማ አቅሜ ያሳደኳትን ልጄን አትርፉልኝ ይላሉ
አድጋ ተምራ ተመርቃ ተጦረኛለች ብለው በሚያስቡበት ሰአት ሺማ አልጋ ላይ ወድቃለች። የኩላሊት ታማሚ ሆናለች
ከ5 ወር በላይ በድሬዳዋ ዲያሌሲስ ስታደርግ ብትቆይም ከአቅማቸው በላይ ስለሆነባቸው እግሯ እጇ ፊቷ በጣም ሲያብጥ እና 8 አይነት ኢንፌክሽን ስለተፈጠረባት ወደ አአ ሪፈር ተብላ ትላንት መታ ሆስፒታል ገብታለች።
እዚህም በሳምንት 4 ጊዜ ዲያሌሲስ ማድረግ እንዳለባት በሀኪሞቿ ተነግሯታል፤ አንድ ጊዜ ለምታደርገው 2800 ብር መክፈል ይጠበቅባታል፤ እስካሁንም ለምርመራ ብቻ ከ5ሺህ -ሺህ ብር ይከፍላሉ።
እስካሁን እየታከመች ያለቸው የድሬዳዋ ልበ መልካሞች ባሰባሰቡላት ገንዘብ ነበር አሁን ግን የኛን እርዳታ ትሻለች አድኑኝ ለምስኪኗ እናቴ ልኑርላት ትለናለች ሺማ።
* ማንም አስታማሚም ሆነ ዘመድ የሌላት ስትሆን ከደረሰባት ከፍተኛ ህመምና ስቃይ ባለፈ እጅግ በጣም በሚያሳዝን መልኩ ኑሮዋን ምትገፋ ልጅ ናት።
ተማሪ ሺማን ለመርዳትም ሆነ ለማገዝ
1000452375242 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሺማ ግርማ እና ትዕግስት ግርማ
ስልክ :-
* 0942923487
* 0905585038
Organizer
Miky Ab
Organizer
Aurora, CO