
እስቸኳይ የህክምና እርዳታ Emergency Medical Fund
Donation protected

ሰላም ወንድሞቼና እህቶቼ ሰላም ሁኑልኝ ስሜ በኃይሉ ግሥላ ነው የምኖረው በሜትሮፓሊታንታ አካባቢ ሜሪላንድ ነው ባለትዳርን የሁለት ልጆች አባት ነኝ የስኳር ታማሚነኝ ላለፉት 10 አመታት ህክምናዬስከታተል ነበር የዛሬ 3 ወር የህክምና እንሹራንሴ ስለተቋረጠ መድሀኒት ውሰድ አቆምኩ አሁን በዛ ምክኒያት ፅኑ ህሙማን ገብቼ የስኳሩ ተጓዳኝ በሽታ ከባድ የእግር ቁስል በሆሊ ክሮስ ሆስፒታል ሲልቨር ስፕሪንግ (Holycross hospital ) (foot infection)እየታከምኩ እገኛለሁ ይህን የህክምና ወጪ መሸፈን ስላቃተኝ እርዳታቸሁን እሻለሁ ስለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈል አክባሪያችሁ በሀይሉ ነኝ .
በኃይሉ ግሥላ
Organizer
behailu Gebremicael
Organizer
Rockville, MD