ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

በስመአብ ወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በሐይማኖት የምትመስሉኝ ወገኖቼ የከበረው ሰላምታዬ ይድረሳችሁ።

ወገን መልካም ምግባርና ሐይማኖት ወገን ነው ትምህርትና በትምህርት የሚገኘው እውቀት ወገን ነው ቅን አገልግሎትና የትህትና መንፈስ ወገን ነው።

ወደ መጣሁበት ሀሳብ ልመልሳችሁና አጠቃላይ በዚህ በማህበራዊ ሚዲያ በምለቃቸው ነገሮች ማለት ከመምህራኖች ጋር በአካልም በመገናኘት ሆነ ዘመን ባመጣው ነገር በዚሁ በፌስ ቡክ ገጼ ላይ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ወደ እናተ እንዲደርስ እያደረግሁ ነው በእርግጥ በእኔ ጥረት ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ስለሆነ ነው ።
ይህን ያክል በሰው ልጅ ጥበብን ፈጥሮ ዘመን ባመጣው ቴክኖሎጂ በያለንበት ሆነን በቃሉ የሚያሰባስበንና በቃሉ የሚገስጸን ።
አስተውሉ እኛ አለምን እየመረጥን መቼም ነፍስ ና ስጋ መደጋገፍ ስላለባቸው ጋራ ዞረን ባህር ተሻግረን እኔዳለን ያን ስለሚያውቅና መጥፋታችንን ከእርሱ መለየታችን የማይወድና የሚያስፈልገን ሆኖ ሳለ እኛ ግን የምንርቀው ቸር አባት አምላካችን በፍቅር ነው የሚያቀርበን ። እኔ ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ስራው በጥንት አባቶቻችን እኮ ወንጌልን ደመና ጠቅሰው ተጉዘው ይሰብኩ ነበረ አሁን ደግሞ ምኑንም ሳያጓድል ለእኛ በዚህ መልኩ ወንጌልን ለአለም ማዳረስ ኸረ የእርሱስ ቸርነት በእኛ በኮልታፋ አንደበት ተነግሮ አያልቅም
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን 2ተኛ ቆሮ 9፥15 ። ከማለት ሌላ ምን እንላለን
የሆነው ሆኖ ይህን ፕሮ ግራም ከጀመርኩ ወራቶችን
አስቆጥረን አመት ሊሆነኝ ነው እናም አንድ ያሰብነው ነገር አለ ነገሩ እንዲ ነው ፕሮግራም ልናዘጋጅና አመቱን ልናከብረው አስበናል በዚ አጋጣሚ በዚህ በአለሁበት አካባቢ በደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ናሽቪል ቴኔሲ አሜሪካን ነው። እናም ለዚ የምናዘጋጀው ዝግጅት ቢያንስ $15 ሺ የአሜሪካን ዶላር ወጪ ያስፈልገኛል በዚ አጋጣሚ ግን በሠው ስራ ላይ የህብረተሰብ መኖር ያስፈልጋል ስለዚህ ሰው ሳይኖር ስለ ስርቆት ስለ ግድያ ስለመዋሸት ስለመሳሰሉት ጸያፍ ስራዎችም መናገር አይቻልም እንኳን መልካም ነገር የሚሠረቀው ሰው የሌለው ሌባ ሊሆን አይችልም የተሰረቀው ሰው ሰው ሳይኖር ተሰረቀ ሊባል አይችልም ስለዚህ ይህንን ስላችሁ ተረድታችሁኛል በሐሳብም ይሁን በሞራል በምን ከጎኔ ልትሆኑ እፈልጋለሁ
 • Helen Abrha
  • $50 
  • 54 mos
 • hibret woldemariam
  • $50 
  • 56 mos
 • Alemzewd Gurmu
  • $20 
  • 57 mos
 • Dagmawi Mitiku
  • $50 
  • 57 mos
 • Natenael Bekele
  • $10 
  • 57 mos
See all

Organizer

Lij Bini
Organizer
Nashville-Davidson, TN

Your easy, powerful, and trusted home for help

 • Easy

  Donate quickly and easily.

 • Powerful

  Send help right to the people and causes you care about.

 • Trusted

  Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.