ለቀሲስ ጌታቸው ወልደዮሐንስ እንድረስላቸው
Donation protected
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
“እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።”
የቀሲስ ጌታቸው ወልደዮሐንስ ሁለቱ ኩላሊቶቹ መስራት ስላቆሙ በአስቸኳይ ወደ ውጪ ወቶ መታከም ይኖርበታል ይህም ተፈፃሚ እንዲሆን ሁላችንም የበኩላችንን ሃላፊነት ከግብ በማድረስ እኚህን ታላቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ በማትረፍ ቤተክርስትያናችንን እንጥቀም::

Organizer
Abunu Mamo
Organizer
Waldorf, MD