
Gofund Anebesa Legesse (kideny transplant)
Donation protected
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ዜና ቢሆንም ሁላችንም የአቅማችንን ሞክረናልና መፅናናቱን ይስጠን። ወንድማችን አንበሳ እንዳሰብነው ወደ ውጭሃገር ሄዶ መታከም ሳይችል በአዲስ አበባ ሃሌሉያ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ በማይቀረው ሞት ተሸንፎ ተለይቶናል። ያቅማችሁን አውጥታችሁ ለረዳችሁን ላበረታታችሁን እጅግ የከበረ ምስጋናችንን እየገለፅን፣ እንዲሁም ለቀብርና ለ40 ቀን መታሰቢያ ወጪ ቤተሰቡን መርዳት ለምትፈልጉ ፣ ለተወሰነቀን ይህንን ጎፋንድሚ (GoFundMe)አካውንት ክፍት የምንተወው ሲሆን በአገር ቤት ያላችሁ ደሞ በቀጥታ ወደ ቤተሰቡ አካውን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥል።
የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
Ruta Legesse Demewez
Awash bank
Acc#01347790571000
Adey Abeba Branch
Addis Abeba
Organizers
kibrom wores
Anteneh Bekele
Yosef Hadush
Organizer
Kibrom Wores
Organizer
Alexandria, VA