
Funeral cost for Yohannes Shimelis Debebe
Donation protected
We are deeply saddened and shocked by the sudden death of our brother Yohannes Shimelis Debebe on March 19 2022 in the City of Winnipeg.
John moved to Canada with his wife Abezu on July 12 2018. He has lived in Egypt for about 20 months before coming here. Their daughter Dagmawit who stayed back home with her grand parents joined them about a year ago.
She was the jewel of his eyes. He was so thrilled to have his daughter with him. Unfortunately all his dreams and plans were cut short with his sudden death.
His wife Abezu and daughter
Dagmawit would like to send his body to Ethiopia. They appreciate your financial help to cover his funeral expenses.
His brother in law
Girma Assefa Bulti
በዊኒፔግ ካናዳ የሚገኘው ሕዝባችን በወንድማችን አቶ ዮሐንስ ሽመልስ ደበበ ድንገተኛ ሞት ከፍተኛ ድንጋጤና ሐዘን ተሰምቶታል። ዮሐንስ March 19 2022 ነበር በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።
ዮሐንስ በሐገረ ግብጽ ለ20 ወራት ቆይቷል። ከባለቤቱ ከወ/ሮ አበዙ ጋር ወደ ካናዳ የመጣው July 12 2018 ነበር። ከአያቶቿ ጋር የቆየችው ልጃቸው ዳግማዊት የዛሬ ዓመት ገደማ ወደ ዊኒፔግ መጥታ ተቀላቅላቸዋለች።
ዮሐንስ ለልጁ የነበረው ፍቅር እጅግ ከፍተኛ ነበር። አይቶ ሳይጠግባት፣ ለሷ ያሰባቸውን ታላላቅ ሕልሞች ዕውን ሳያደርግ ባልታሰበ ጊዜና ባልተጠበቀ ሁኔታ በድንገት ሕይወቱን ተነጠቀ።
የዮሐንስ ባለቤትና ልጅ ቀብሩ በአገርቤት በቤተሰብ መሃል እንዲሆን ወስነዋል። ለዚሁም የናንተን የተለመደ ወገናዊ ድጋፍ ይፈልጋሉ።
በመሆኑም የወንድማችን የዮሐንስን አሰከሬን ለመሸኘት ያለውን ወጪ ለመሸፈን የሚቻላችሁን ድጋፍ በዚህ ጎ ፈንድ ሚ በኩል እንድታደርጉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የወንድማችንን የዮሐንስን ነፍስ ይማርልን!
ግርማ አሰፋ
Organiser
Girma Bulti
Organiser
Winnipeg, MB