- Y
- D
- F

Fundraising for Netsanet Markos family
0% complete
$55,617 raised of $85K
386 donations
አቶ ነፃነት ማርቆስ ኤርጋኖ
ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት (ዖቤድ የ2 ዓመት እና ናታን የ9 ወር ሕፃን ልጆች አባት) የነበረ ሲሆን ነፃነት ትሁት ሰው አክባሪ ለትዳሩና ለልጆቹ አለኝታ ነበር::
በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ለአጭር ጊዜ ለጉዳይ ሄዶ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ March 4, 2021 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ባለቤቱ ኤፍራታ ገና የዘጠኝ ወር ልጅ ያላት አራስ ስትሆን ወደዚህች ምድር ከመጣችበት ጊዜ ጀምሮ ለሶስት አመት የቤት እመቤት በመሆን ልጆን እያሳደገች ባለቤቷ ነፃነት ደግሞ ይሰራ ነበር:: የደረሰባትን አስደንጋጭ ሃዘን ለመቀበል ቢከብድም ከሃዘኑ ጋር ተያይዞ የባለቤቷን ቦታ በመሸፈን ለልጆቿ ሰርታ ቤተሰቧን መምራት ግድ ሆኖ ይገኛል:: ኤፍራታ እስክትፅናና እና እስክትደራጅ የእኛን የወገኖቿን እርዳታ እና ድጋፍ ያስፈልጋታል በማለት እርዳታችሁን በትህትና እንጠይቃለን::
Its with great sadness we announce the passing of our brother Netsanet Markos. On March 4,2021, he was taken from us tragically, unexpectedly and way too soon while he was in Addis Ababa, Ethiopia. Netsanet was a wonderful husband, a great father, a beloved son, a brother, and great friend to our community in general. Netsanet was married to his wife Ephrata Afework and had 2 beautiful children: Obed Netsanet (2 years old) and Nathan Netsanet (9 months old). He loved his family so much, and did everything with them in mind.
His immidiate family and the community was not prepared for his sudden passing. Netsanet was vibrant, funny and so full of life, our comnunity is ingreat shock. It is very traumatizing to see his young children growing up without their father. Ephrata, his wife needs our help and support at this difficult time.

Organizer and beneficiary
Ephrata Afework
Beneficiary