Main fundraiser photo

Fundraising for Hadiya Hossana Football Clubs

Donation protected
Hadiya Hossana Football Club, founded in 2006, is a competitive club in the Ethiopian premier league. The club is based in Hossana, Ethiopia.  The club belongs to the public, and the Hadiya zone administration oversees it. The club plays in the  Ethiopian Premier League, the first division of football in Ethiopia. Hadiya Hossana Football Club has had an impressive start to its 2020-21 season. As it is a relatively recently founded and publicly owned club, it does not have its own income-generating mechanism. Therefore, it is facing severe financial hardship. The Youth Under 20 Hadiya Hossana Football Club, which consists of only local players, also faces financial difficulty. The Hadiya Diaspora Association organizes this fundraising, and the purpose is to help the Hadiya Hossana Football Club and The Youth under 20 clubs address their current financial hurdles. We truly appreciate your contribution. 

በ 2006 የተመሰረተው የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተፎካካሪ ክለብ ነው፡፡ ክለቡ የተመሰረተው በሆሳዕና ፣ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ክለቡ የህዝብ ነው ፣ የሀዲያ ዞን አስተዳደርም በበላይነት ይቆጣጠራል ፡፡ ክለቡ የሚጫወተው በኢትዮጵያ በመጀመሪያው የእግር ኳስ ምድብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነው፡፡ የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ በ 2013 የውድድር ዘመኑ አስደናቂ ጅምር አሳይቷል፡፡ በአንፃራዊነት በቅርብ ጊዜ ስለተመሰረተ እና በህዝብ የሚተዳደር ክለብ በመሆኑ የገቢ ማስገኛ ዘዴ የለውም፡፡ ስለሆነም ከፍተኛ የገንዘብ ችግር አጋጥሞታል ፡፡ የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን ብቻ ያካተተው under-20 የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብም የገንዘብ ችግር ገጥሞታል ፡፡ የሀዲያ ዲያስፖራ ማህበር ይህንን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ያዘጋጀ ሲሆን ዓላማው የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ አሁን ያለውን የገንዘብ መሰናክሎች እንዲቋቋም እና youth under-20 እግር ኳስ ክለብን ለመደገፍ ነው ፡፡

ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ ሁሉ በቅድሚያ እናደንቃለን፡፡ 

ማሳሰቢያ !!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ Hadiya Diaspora Association አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤  ‘TIP’ ከሚለው መስመር  ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

Donations 

    Co-organizers (3)

    Abinet Onkiso
    Organizer
    Seattle, WA
    Ashenafi Hegana
    Co-organizer
    Kifle Jikamo
    Co-organizer

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee