Tax deductible
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ የጌታ ጸጋና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ፤ በጌታ ምህረትና ቸርነት ያለፉትን 18 ዓመታት በትጋት እያገለገልን እንደመጣን ይታወቃል። በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ የተጠቀማችሁና በመጠቀም ላይ ያላችሁ የወንጌል ስራ ግድ ብሏችሁ ለመስጠት የጠየቃችሁን ሁሉ ቃሉ እንደሚል በልባችሁ ደስታ በተቀመጡት የመስጫ መንገዶች በመጠቀም መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። ጌታ ይባርካችሁ።
Organizer
AB Habte
Organizer
Silver Spring, MD

Elshaddai Television Network Inc.
Beneficiary