
ለወይዘሮ አምሳሉ እሸቴ ቀብር For Mrs Amsalu Eshete Funeral
በቅዱስ ቁርባን ተወስነው የኖሩት የቤተ ክርቲያናችን አባል ወይዘሮ አምሳሉ እሸቴ የልብ ሕመም ገጥሟቸው በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የእናታችን ሥርዓተ ቀብር በቅድስት አገር ኢትዮጵያ ስለሚፈጸም ለእናታችን መሸኛ የሚሆን የገንዘብ ርዳታ ስላስፈለገን የተቻለንን ያህል እንርዳ። የአቅማችንን ያህል በማድረግ እናታችንን ወደ ተወለዱባት አገር እንሸኛቸው።
አምላካችን እኛንም በሕይወት ይጠብቀን፤ ያረፉትን እናታችንንም በቅዱሳኑ ዕቅፍ ያኑርልን።
+++ +++ +++ +++ +++ +++ +++ +++ +++ +++ +++ +++
One of our community and Holy Trinity church member, Mrs. AMSALU ESHETE, passed away on March 22, 2021 from complications of heart disease.
She was a mother to many of us. Her final wish was to make her homeland and birthplace, Ethiopia, her final resting place.
In this difficult time, we ask you to help the Sara H. Teklie her daughter with funeral costs and transportation cost to make her final request come true. Thank you and God bless you for your generosity.
May She rest in Peace in the Beautiful Heavens.