Main fundraiser photo

For Girma Moges Abebe Emergency Case

Donation protected
ዉድ ወገኖቻችን
እያደረጋችሁ ያላችሁ እርዳታችሁና ትብብራቸሁ በጣም ከልብ እናመሰግናለን::
እንድምታወቀው ወንድማችን ገርማ ድንገት ለስራ ወጥቶ ነው stroke ይዞት ሆስፒታል የገባዉ:: ይህ የሆነዉ ደግሞ ባለቤቱንና ሁለት ለጆቹን እንዳመጣ መሆኑ ችግሩን በጣም ያብሷል:: አሁን ወንደማችን ሆስፒታል ከገባ ወር አልፎታል:: ወንድማችን ግርማ brain surgeries ተደርጎለት አሁን ትንሽ ራስን ማወቅ ጀምሯል:: እሱም እዚህ ሀገር ብዙ ባለመቆየቱና ቤተሰብ በቅርቡ መምጣታቸዉ በገንዝብ ደረጃ ብዙ ችግር ላይ ናቸው:: ባለቤቷ ከመጣች ወራትን ሳታስቆጥር በየት በኩል ተክዶ መግብ እንድምገዛ ሳታዉቅ ይህ ችግር መከሰቱ በጣም ከባድ ነዉ:: ያለምንም ገቢ ቤተሰብን ማስተዳደር በጣም ከባድ ነው:: ገርማንና ቤተሰቡን ይህን ችግር እንድያልፉ እንርዳቸው:: ጉአደኖቻችንን በማስተባበርም እንበርታ::
ይህም ያልፋል እስከሚያልፍ ግን ያለፋል::
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Seifu Nigussie
    Organizer
    Aurora, CO

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee