
Donation protected
#ከነብይት_ብርቱካን_ጣሰው #የተላለፈ #መልዕክት!!
የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ቤተክርስቲያን ላለፉት 12 አመታት በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ብዙዎች የተጽናኑበት፣ የተፈወሱበት እና ከእግዚአብሔር ብዙ መልዕክቶች የሰማንበት፣ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በረከት የሆነ አገልግሎት ነው። የቤተክርስቲያኒቱ መሪ ነብይት ብርቱካን ጣሰው እግዚአብሔር ብዙ የሚሰራባቸው ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት ናቸው።
ቤተክርስቲያኒቱ ከባንክ የተያያዘ ዕዳ ያለበት በመሆኑና በዕዳው ምክንያት ሊሸጥ በመሆኑ ሁላችንም ቅዱሳን አብሮ በመቆም የጌታን አገልግሎት እንደግፍ። በውጭ አገር ላላችሁ በጎ ፈንድ ሚ እና በኢትዮጵያ እና በአረብ አገር ያላችሁ በብርሃን ባንክ በኩል አማካኝነት የቻሉትን ገንዘብ በማዋጣት ይህን አገልግሎት እንደግፍ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
በብርሃን ባንክ
የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
2500910045063
መጽሐፈ ነህምያ። 2:20
[20]፤ እኔም መልሼ። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤
Organizer and beneficiary
Tsion Abebe
Organizer
Beltsville, MD
Dejene Mekonnen
Beneficiary