Hauptbild des Spendenaufrufs

Ethiopian Media Consortium

Spende geschützt
ሀገራችን ውስጥ ላለው የፖለቲካ ቀውስ እና የዜጎች መብት መደፈር ምክንያት ከሆኑት አንዱ የህብረተሰባችን የመረጃ አገልግሎት እጥረት መሆኑ ይታመናል። ከ98 ፐርሰንት በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመለከተው እና የሚያዳምጠው በአብዛኛው የመንግስት ቴሌቪዥን እና ራዲዮ ጣቢያዎችን ወይም የጎሳ እና ሃይማኖት ተኮር ሚዲያዎችን ነው። ይህን ሁኔታ ለመቀየር እና ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን በሚደረገው ጥረት ላይ አስተዋፅኦ ለማድረግ  ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

የሳተላይት ቲቪ ስርጭቱን በስልክዎ ወይም ኮምፕዩተርዎ ላይ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ ፦ http://mereja.tv/live

ይህን የሳተላይት ቴለቪዥን ጣቢያ እንዲያግዙ በአክብሮት እንጠይቃለን። 

ለተጨማሪ ጥያቄ ወይም አስተያየት በዚህ ኢሜይል አድራሻ ይፃፉልን፦ [E-Mail ausgeblendet]   

ለትብብርዎ እናመሰግናለን

This fundraising campaign will be used to pay for Ethiopian Media Consortium's satellite air time. The campaign will help cover the cost for three months. The Consortium is composed of a group of Ethiopian independent media that are producing television programs for broadcast to Ethiopia.  

ኢትዮ360 Ethio 360
መረጃ ቲቪ  Mereja TV
አዲስ ድምጽ Addis Dimts
ምንሊክ ቲቪ Menelik TV
Spenden

Spenden 

    Spenden

    Organisator und Spendenbegünstigter

    Mereja TV
    Organisator
    Silver Spring, MD
    Mereja TV
    Spendenbegünstigte

    Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

    • Einfach

      Schnell und einfach spenden

    • Effektiv

      Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen

    • Sicher

      Deine Spende ist durch die Spendengarantie von GoFundMe geschützt