Main fundraiser photo

Supprt Ethio Beteseb Media- ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ይደግፉ

Donation protected
ድጋፍ ለኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ይህንን ሚዲያ መደገፍ ራስን መደገፍ ነው።

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም!
ድምፃቸው ለታፈኑ ድምፅ በመሆን ፣ ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ፣ እውነት እና መረጃን በማያዝ ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ በመሆን እያገለገለ ነው። አገልግሎቱ እንዲጠናከር ኢትዮ ቤተሰብን እንርዳ እንደግፍ ።

ይህ ሚዲያ በመኖሩ በርካታ የበረከት ሥራ በመሥራት ለተጎዱ ወገኖቻችን ፣ ለፈረሱ ገዳማትና አድባራት ለታመሙ አገልጋዬችና ምእመናን፣ለተሰደዱና ለተጨነቁ ወገኖች በመድረስ ከፍተኛ አገልግሎትንና ድጋፍ እያደረገ ያለ ሚዲያ መሆኑ እሙን ነው። ከዚህ በተሻለ የሚዲያውን አገልግሎቱ እንዲያጠናክር ኢትዮ ቤተሰብን ይርዱ ፣ ያግዙን ይደግፉን ።
በገንዘብ፣በሃሳብና በማቴርያል ይደግፉን። ዛሬ ይስጡ ድርሻዎትን ይወጡ ነገ ውጤቱን ያዩታል!

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም!!!

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    SAMUEL WOLDMARIAM
    Organizer
    Germantown, MD

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee