$1,680 raised
·22 donations

Donate to help Tigist get kidney transplant
Donation protected
Tigist Tadesse the mother of four children. She suddenly diagnosed with kidney failure and has been dialysis. Now, she needs an urgent kidney transplant to save her life.
We are askinhg all humankinds to stretch out whatever it is you can to save Tigist life.
ትግስት ታደሰ የአራት ልጆች እናት ናት።የመጨረሻ ልጅዋ ገና ሁለት አመቱ ነው።ትግስት ጥራ ግራ ልጆችዋን እያሳደገች ባለችበት ሁኔታ ነው ሁለቱም ኩላሊቶቹዋ ስራ ማቆማቸውና በሳምንት ሶስት ቀን ዲያሊስስ ማድረግ እንዳለባት የተነገራት።ትግስት ካሁን ቡሀላ የኩላሊት ንቅለ ተከላ በአስቸኩዋይ ካላደረገች በ ዲያሊስሱ ህይዋትዋን ለማቆየት አስቸጋሪ መሆኑን ለ ትግስት ከሀኪሞችዋ ተነግሮአታል።ትግስትን ለልጆችዋ ለማቆየት ሁላችንም በቻልነው ለንቅለተከላው እንተባበራት።
Donations
Organizer
Meskerem Desta
Organizer
Washington D.C., DC