Main fundraiser photo

Donate to help Tewodros Berhe (Teddy) family

Donation protected
This is a fundraiser to help Tewodros T. Berhe family in a time of his sudden and untimely passing. Teddy was a compassionate, warmhearted, funny and loving person who lights up the room with his presence. Teddy who was a dedicated father of two special needs kids. His devotion to his children was something all his friends admired and looked at as a great example. He was very thankful of his time with his family and was well known, amongst his friends for his unwavering support to spend his time and energy for his family tremendously. His sudden passing created a huge burden on his family. His family needs your support at this time of grief. Your generosity means a lot.

All of the funds raised will be used to cover all funeral expenses and to support his two special needs children and his wife. Thank you so much! God bless you!

በተወዳጅነቱ፣ በሳቂታነቱ፣ በሰው ወዳድነቱና አክባሪነቱ በብዙ ወዳጆቹ የተመሰከረለት ውድ ወንድማችን አቶ ቴዎድሮስ ትርፉ በርሔ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ለቤተሰቦቹ እና ዘመድ ወዳጆቹ አስደንጋጭ የሆነ እና ከባድ ሐዘን ነው::

ብዙዎች ቴዲ በማለት እያቆላመጡ የሚጠሩት ወንድማችን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2003 ወደ አሜሪካ በመምጣት ኑሮውን ከታናሽ ወንድሙ ጎን በካሊፎርኒያ ኦክላንድ ከተማ በማድረግ ሁለት ሥራ እየሠራ ወላጅ እናቱን እና ቀሪ ቤተሰቦቹን በመርዳት ሲተጋ ለ5 ዓመታት ከቆየ በኋላ ኑሮውን ወደ ላስ ቬጋስ ኔቫዳ በማዘዋወር ከ2006 እኤአ ሕይወቱ እስካለፈችበት ዕለት ድረስ በታታሪነት እና ከልጆቹ እናት እና የትዳር ጓደኛው እንዲሁም ከሁለት ተወዳጅ ልጆቹ ጋር በደስታ ሲመራ ከቆየ በኋላ December 3, 2022 በድንገት ሕይወቱ አልፏል::

ድንገተኛ ሕልፈተ ሕይወቱ በልጆቹ እና ውድ ባለቤቱ ላይ ከፈጠረው ዘላለማዊ የልብ ሐዘን በተጨማሪ የወደፊት የሕይወት ጉዟቸው ላይ ሳንካ እንዳይፈጥር የወዳጅ ዘመድ ዕርዳታ በዚህ ወቅት አስፈላጊ ስለሆነ ይህን የልገሳ መንገድ አዘጋጅተናል:: ስለሆነም እርስዎም ልገሳዎን ያደርጉ ዘንድ እና ለወዳጆችዎ እንዲሁም ለለጋሽ ወገኖች ሁሉ በማሰራጨት እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን::

Donations 

    Co-organizers (2)

    Tadesse Alemu Dereje
    Organizer
    Las Vegas, NV
    Getachew Waleligne
    Co-organizer

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee