
Donate in memory of our beloved Tedros Merid
Donation protected
Dear family and friends our beloved brother Tedros Merid passed away unexpectedly on March 16,2023.
Tedros was a beloved son, husband, father and friend whose laughter can light up a anyone he come across.
He is survived by his wife of 20 years Sara Tesfaye, 4 young children, loving family & many friends.
Thank you for anyone that comforted & supported his family in such difficult times. Please help!
የተወደዳችው ቤተሰብ እና ጓደኞቻችን
በጣም የምንወደውና የምናከብረው የቤተሰባችን አባል አቶ ቴድሮስ መርድ በመጋቢት 7, 2015 በድንገት ማለፋን ተከትሎ አብራችሁ በመሆን ላፅናናችሁንና ላደረጋችሁልን ድጋፍ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እንገልፃለን።
ቴድሮስ በሁሉ የተወደደ ልጅ: ባል: የ4 ወጣቶች አባት እና ለብዙዎች ጓደኛ ነበር።
ቴድሮስ በሂይወት ዘመኑ ለተቸገሩ እረጂ ላዘኑ አፅናኝ ነበር።
ስለምታደርጉልን እርዳታ እናመሰግናለን።
ክቡራት ስድራን ኣሕዋትን ኣዕሩኽትን: እንፈትዎ ወድናን ሓውናን ቴድሮስ መርዕድ ብሃንደበት ብ ወርሒ 3 ዕለት 16, 2023 ብሃንደበት ዓሪፉ : ቴድሮስ ፍትው ሓው: በዓልሓዳር: ኣቦን ኣርክን: ፍሽክትኡ ብርሃን ኩሉ እዩ ነይሩ: ባአል ሓዳርን ኣቦ 4 ቆልዑት ካኣ ኢዩ: ኣብዚ ናይ ፈተና እዋን ንቐብርን ካልእ ወጻኢታትን ንምሺፋን ሓገዝኩም ንሓትት: ንሓገዝኩም ካኣ ነመስግን::
Organizer and beneficiary
Yared Gebrewold
Organizer
Burnsville, MN
Sara Tesfaye
Beneficiary