Donation protected
የአንድ አመቷ ህጻን ዳግማዊት ጌታሰው ከተወለደችበት ቀን ጀምሮ በነበረባት የልብ ህመም ምክንያት አስቸኳይ የልብ ቀዶ ጥገና ያስፈልጋታል። ህክምናዋን በሀገር ውስጥ ስትከታተል የቆየች ቢሆንም ህመሙ መጨረሻ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ከሀገር ውጭ መታከም አስገዳጅ ሆኖባታል። ስለዚህም የህክምናውን ወጭ ለመሸፈን ከ 2.5 አስከ 3 ሚሊየን ብር ስለሚያስፈልግ የዚችን ህጻን ሕይወት ለመታደግ እጃችውን እንድትዘረጉልን ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።
Dagmawit Gatasew is a one-year-old who is suffering from a severe heart condition. She has been receiving the utmost care she can get in Ethiopia for the past year. But now, her care has escalated, and she has to travel abroad to receive the immediate medical attention she needs. Her medical treatment costs anywhere from 2.5 to 3 million Ethiopian birrs. Please help us save the life of Dagimawit. Any help will be extremely appreciated.
Organizer
Yemeserach Woldemariam
Organizer
Lancaster, PA