ውድ ቤተ ሰቦች ስለምታደርጉት መልካምነት ብድራታችሁ ፍፁም ይሁን እያልን ፣ ለግሎሪ ዞን እና ቲቲቪ እንዲሁም እጅግ አስቸኳይ ለሆነብን የአምልኮ አዳራሽ ስራ የተቻላችሁን በማድረግ አብሮነታችሁን እንድታሳዩን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ።
የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤
ነህምያ 2:20
https://youtube.com/@PastorKassahunLemmaMinistries
