Main fundraiser photo

ድጋፍ ለስንታየሁ ጌታቼው Support to Sentayehu getachew

Donation protected
ይህ ጎፈንድሚ የተከፈተው ለአትሌት ስንታየሁ ጌታቼው ይህች እህታችን ለ4 አመት በካናዳ በስደት እየኖረች የነበር ቢሆንም የካናዳ መንግስት ሊቀበላት ባለመቻሉ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰች ሲሆን ከዚያም ከትዳር አጋሯ ጋር አንድ ሴት ልጅን አፍርተው እሱ እየሰራ በሚያገኝው በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ እየኖሩ ባለበት ሰአት ባለቤቷ በድንገተኛ የኤሌክትሪክ አደጋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ በማለፉ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከባድ በመሆኑ እና ልጇንም የምታሳድግበት በቂ የሆነ ገቢ ስሌለላት የምታውቋትም ሆነ የማታውቋት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውይን እንዲሁም መርዳት ለምትፈልጉ አነሰ በዛ ሳትሉ ለችግር ደራሽ ወገን ነውና ያቅማችሁን እንድትረዷት ሼር በማድረግ አጋርነታችንን በዚህ በተከፈተው ጎፈንድሚ አካውንት እንድትተባበሩን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። የሰጣችሁት ሁሉ እግዚአብሔር በውጣው ይተካላችሁ። መልካም ማድረግ መልካም ነውና በምድር የምናደርጋቼው መላካም ነገሮች በሰማይ ደሞዝ ሁነው ይከፈሉናል። ፈጣሪ አለማችንን ከመጣብን ወረርሽኝ ያድንልን። አሜን!!! ስንታየሁን ማግኘት ምትፈልጉ በዚህ ስልክ ደውሉ +251913255402.. This Gofundme is established to help Athelet Sentayehu Getachew. Her husband would help her but now her husband died in an electrical accident. And please help her and her kid what you have for food and shelter. thanks for shearing and your donation. May god bless you all. Amen!!!
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Zeyeneyeab AB
    Organizer
    East York, ON

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee