
ገበየሁ መሸሻ
Our brother Gebeyehu has been a long time supporter of the church and community. Unfortunately he has suffered for some time with illness that recently took a turn for the worse. He has now become bed confined and needs your help. In the name of God we are asking for anything you can spare for him and his family.
ለረጅም ጊዜ የኦስተን ቴክሳስ ነዋሪ የሆነው ፣ ሁላችንም በተግባቢነቱና ሁሉን አክባሪነቱ የምናውቀው ወንድማችን ገበየሁ መሸሻ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በጤና እክል እየተቸገረ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት ሁኔታው እየባሰ መጥቶ ሙሉ በሙሉ አልጋላይ ቀርቶ የቤተሰብ እርዳታ የሚፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሷል ። ወንድማችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የሁሉን እርዳታ የሚፈልግበት ጊዜ ስለሆነ እርሶም የሚችሉትን የገንዘብ እርዳታ እንዲለግሱ ለዚህ ዓላማ የተቓቓመው የበጎ ፈቃደኞ ስብስብ በታላቅ ትህትና ይጠይቃል። የእግዚአብሔር በረከት ከእርሶ ጋር ይሁን።