Main fundraiser photo

HELP ME FIGHT CANCER\ስለእናት ስለህፃን ብላቹ፣ሕይወቴ አትርፉልኝ

Donation protected
My name is Mekedes Getahun, and I am 28 years old. I am a labor and delivery nurse. I am a wife and a mother to a one-year-old daughter. I have been battling cancer for over a year. I was diagnosed with leukemia at Black Lion Hospital in Addis Ababa, Ethiopia. Unfortunately, after receiving six rounds of chemotherapy, the cancer didn't respond to the treatment. Hence, the medical board decided a bone marrow transplant was my only survival option. Unfortunately, this treatment is unavailable in Ethiopia, so I traveled to Turkey to seek a bone marrow transplant at Liv Hospital. My cancer treatment thus far has taken a huge financial toll on my family and me. My continued medical treatment costs $78,000 without accommodation and travel. I have exhausted my family's financial resources over the past year, so I am here pleading for the financial support of generous people. Please support me so my daughter can grow up with a mother and I can be part of her life.

#ስለ_እናት_ስለ_ህፃናት_ብላቹ፣ ሕይወቴን_አትርፉልኝ
መቅደስ ጌታሁን እባላለው እድሜዬ 28 ሲሆን የአንድ ዓመት ሴት ጨቅላ ህፃን ልጅ እናት ነኝ፡፡ በሙያዬም አዋላጅ እና የጨቅላ ህፃናት ነርስ ነኝ። በደደር ጠቅላላ ሆስፒታል እንድሁም በአሁኑ ሰዓትም በጀጎል ጠቅላላ ሆስፒታል በማገልገል ላይ እገኛለሁ። አሁን ባጋጠመኝ የደም ካንሰር ህመም በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ስከታተል ቆይቼ የሀኪሞች ቦርድ በወሰኑት ውሳኔ ወደ ውጪ ሀገር ሄጄ በቱርክ አንካራ Liv Hospital ውስጥ ህክምና ላይ ስሆን፤ ህክምናው የመቅኔ ንቅለ ተከላ(Bone Marrow Transplantation) ስለሆነ ለህክምናው የተጠየቅ ጠቅላላ ወጪ ሰባ ስምንት ሽህ የአሜሪከን ዶላር (78,000 USD) ነው። ይህ በቤተስብ አቅም ስላልተቻለ የወገኖቼን እጅና ደጅ ጠናው። ''ለወገን ደራሽ ወገን ነውና።'' በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር ያለቹ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ጨቅላ ልጄ የእናቱዋን ፍቅር አግኝታ እንድታድግ ስለ እናት እና ስለ ልጅ ብላቹ ለኔም ለልጆቼም ድረሱልን። በስሜ በተከፈቱት ካታች በተጠቀሱት ባንኮች እና የሂሳብ ቁጥሮች የአቅማችሁን እንድትረዱኝ እማጸናችኋለሁ፡፡
1. በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE):- 1000068162967(መቅደስ ጌታሁን)
2. በ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (CBO) :- 1039700106068(መቅደስ ጌታሁን)
3. በ ዳሸን ባንክ :-
5126412042011 (መቅደስ ጌታሁን)
4. በ አብሲኒያ ባንክ :- 63811987 (የባለቤቷ መሰረት አድማሱ)
5. በ አዋሽ ከንክ :- 5762408878011(የባለቤቷ መሰረት አድማሱ)
6.በቴሌ ብር አካውንት :- 251910980361
ማግኘት የምትፈልጉ ከታች በለው አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ።
1. አቶ መሰረት አድማሱ ባለቤቷ :- 251910980361
2.ወ/ሮ በላይነሽ ጌታሁን እህቷ :-
251920688205
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Mahlet Lemma
    Organizer
    Silver Spring, MD

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee