- A
- H
ገዳሙ የተጋረጠበት የመዘጋት አደጋ ?
ይህ መልእክት ልብዙዎች እንዲደርስ ሼር እንዲያደርጉልን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሰማእቷ ቅድስ አርሴማና በጻድቁ አባ ኪሮስ ስም አደራ እንላለን!
የገዳሙ የአምስት አመት ጉዞና የተጋረጠበት የመዘጋት አደጋ ?
በአሜሪካን ሃገር እየተገደሙ ላሉት አዳዲስ ገዳማት ምሳሌ የሆነው በሜሪላንድ የሚገኘው የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንና የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ባለፉት አራት አመታት አራት ይዞታ ገዝቶ የሁለቱን እዳ ከፍሎ በአጠቃላይ የመቶ አምስት ሔከር ባለቤት የሆነ ገዳም ሲሆን
እስካሁን ከቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ከ11 በላይ ሊቃነ ጳጳሳት መተው የባረኩት በርካታ መምህራን እየመጡ ያገለገሉበት በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በቅድስት አርሴማ ቃልኪዳንና በጻድቁ በአባ ኪሮስ ጸሎት ሱባኤ የሚገቡ ጸበል የሚጠመቁ እጅግ በርካታ ምእመናን በህክምና መፍትሔ ካልተገኘላቸው ከካንሰር ከልዩ ልዩ ደዌ እየተፈወሱ ከአጋንት እስራት እየ ተፈቱ ከመንፈስ ጭንቀትና ከሱስ ነጻ እየወጡ መሀኖች ልጅ እያገኙ በኦቲዝም ህመም ምክንያት የማይናገሩ ልጆች አንደበታቸው እየተፈታ አይናቸው የታወረ አይተው በእንባ ምስክርነት የሚሰጡበት ከማህጸን እጢ ከማያቋርጥ የደም መፍሰስ የሚፈወሱበት አስገራሚ ና አስደናቂ የፈውስና የተአምራት ገዳም ሲሆን
ከካውንቲው ሀላፊዎች በመጣ አስገዳጅ ትእዛዝ የመዘጋት አደጋ እየገጠመው ስለሆነ ገዳሙን ከመዘጋት እንታደግ ምክንያቱም
1ኛ) ከሚመጣው የህዝብ ብዛት የተነሳ ከዋናው የእስቴት መንገድ ወደገዳሙ
የሚያስገባው ወይም በገዳሙ ይዞታላይ ያለው የመኪና መንገድ ሁለት መኪናዎች በግራና በቀኝ የሚተላለፉበት : የእግረኛ መንገድ : የውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ያለው ለአንፑላንስና ለእሳት አደጋ መተላለፊያ ምቹ የሆነ መንገድ ካልሰራችሁ
2ኛ) የሚመጣው ምእመን እጅግ ብዙ ስለሆነ ህዝቡ ሚመጣበት አውቶብስና መኪና ማቆሚያ ፖርኪንግ ካላሰራችሁ
3ኛ) ምእመኑ የሚገለገልበት ቤተክርስቲያንና የመጠመቂያ ገድል ቤት መሰረታዊ ነገሮች ተሟልተው ካልተሰራ አገልግሎቱን ሊቋረጥ እንደሚችል በተደጋጋሚ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሰተውናል
ገዳሙን ከመዘጋት ለመታደግ በመጀመርያ ደረጃ የጸበል መጠመቂያ ቤቱን ንና ቤተክርስቲያኑን በማሰራት አገልግሎቱ እንዳይቋረጥ ለማድረግ ኢትዮጵያውያን ኢንጂነሮች የዲዛይን ስራውን በነጻ እየሰሩት ሲሆን የመጀመርያውን ፌዝ ለማሰራት
ከአንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሺ እስከሁለት ሚልዮን ዶላር የሚያስፈልግ ሲሆን ይህንን ገንዘብ ለማሟላት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በመላው አለም የምትገኙ ቅን ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ወገኖቻችን ከታች ባለው በጎ ፈንድሚው
ወይም በገዳሙ ዜል
ወይም በአሜሪካን በሚገኘው በገዳሙ አካውንት
ወይም ኢትዮጵያውያ በሚገኘው በገዳሙ አካውንት
ያቅማችሁን በመርዳት ገዳሙን ከመዘጋት እንድትታደጉ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሰማእቷ በቅድስት አርሴማና በጻድቁ በአባኪሮስ ስም እየተማጸንን መልእክቱንም ለሌሎች አዛምቱልን
የሜሪላንድ ምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም!
ገዳሙን ለመርዳት እና በረከት ለማግኘት በሚከተሉት አማራጮች መጠቀም ይችላሉ
PNC BANK
◦ Account Number: 5364259841
TRUST BANK:
◦ Account number: 5250959844
ZELLE
◦ Account Phone number: [phone redacted] , Merafe Kidusan St. Arsema Monastery
PAYPAL:
◦
CASHAPP:
◦ $MKKArsema
WEBSITE DONATION:
CHECK:
◦ Make Payable to Merafe Kidusan St. Arsema Monastery
◦ Mail to: 2239 Bachman Valley Rd, Manchester, MD 21102
Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ):
Saving Account: 1000464809477
Current Account/Check account: 1000464810564
ለበለጠ መረጃ:-
+1 [phone redacted]
+1 [phone redacted]
+1 [phone redacted]
09-44-25-17-25 መምህር የማርያምወርቅ ተሻገር
09-11-07-0862 አቶ ሙሉጌታ ባዩ
09-73-40-59-85 አቶ ብርሃኔ ክንዱ
09-55-93-80-08 መልአከ መዊዕ ተስፋዬ መቆያ
እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝቧን ይጠብቅልን!
የቤተክርስቲያኑና የገዳሙ አስተዳደር
መልአከ መዊዕ ተስፋዬ መቆያ
Organizer
T
Tserha Tsion Menfes Kidus Church & Merafe Kidusan Kidist Arsema Andin
Beneficiary
