የእህታችን የሐረገወይን አርአያ የቀብር ማስፈፀሚያ
Donation protected
እህታችን ሐረገወይን ተስፋዬ አርአያ በJan 21,1957GC ከአባቷ ከአቶ ተስፋዬ አርአያ እና ከወይዘሮ ኢትዮጵያ ተክሌ በሻሸመኔ ከተማ ልዩ ስሙ መልካ ኦዳ በሚባል ስፍራ ተወለደች ። ረጅም የሕይወት ጉዞዋ ከሻሸመኔ ተጀምሮ በአስመራ ከዚያም በአሜሪካ በተለያዩ ግዛቶች ቀጥሎ በሲያትል ዋሽንግተን ከምትንከባከባቸው ወላጅ እኗቷ ወይዘሮ ኢትዮጵያ ጋር ስትኖር በደረሰባት ድንገተኛ ሕመም ምክንያት በ07/05/2020 አርፋለች ።
እህታችን ረጅም ሕልም የነበራት የምትደግፋቸው የምትንከባከባቸው በእድሜ የገፋ እናቷን ትታ እርፋለች። ለቀብር ማስፈፀሚያ እና ሌሎች ወጭዎችን ለመሸፈን እንዲረዳ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የምትችሉትን ድጋፍ እድታረጉ እንጠይቃለን ።
ሐፍትና ሐረገወይን አርአያ በjan21/1957 ካብ አቦአ አቶ ተስፋይ አርአያ ካብ አዲአ ወይዘሮ ኢትዮጵያ ተክለ አብ ሻሸመኔ ከተማ ፍሉይ ስሙ መልካ ኦዳ ዝባሃል ቦታ ተወሊዳ ። ነዊሕ ናይ ሕይወት ሂይወት ጉእዞአ ተጀሚሩ አብ አስመራ ካብኡ እውን አብ አሜሪካ አብዝተፈላለዮ ከባቢ ቀፂሉ አብ ሲያትል ዋሽንግተን ምስ እትአልየን ወላዲት አዲአ ወይዘሮ ኢትዮጲያ እንት ትነብር ብዘጋጣማ ሀንደበት ሕማም ምክንያት ብ 07/05/2020 አሪፋ። ሐፍትና ነዊሕ ሕልሚኔርዋ እትአሊየን ብ እድሜ ዝደፋእት አዲአ ሐዲጋ ዓሪፋ አላ።ንቀብሪ መቅበርን ንካልእ ወፃኢ ንመሽፋን ንኽትሕግዙ ክብራት አሕዋት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እትኽእልዎ ክትሕጉዝና ብኽብሪ ንሓትት።
Our sister, Hargewoin Tesfaye Araya, was born on Jan 21, 1957 GC from her father, Mr. Tesfaye Araya, and her mother Mrs. Ethiopia Tekle, in Shashemene, a unique place named Melka Oda. Her life-long journey began from Shashemene, in Asmara, and later to various states in the United States, and died on 07/05/2020 when she was living with her parent in Seattle Washington.
Our sister had a long-term dream of leaving behind her elderly caregivers. We seek the support of dear Ethiopians and Eritreans to help with burial and other .
ስልክ / telepohne +13015388562
2062804410 እባክዎ ተጨማሪ ክፍያ እንዳይከፍሉ አዘርስ የሚለውን በመጫን 0 በማስገባት ያስወግዱት።

Organizer
Kebede Tesfai
Organizer
Seattle, WA