
ለወገኖቻችን ችግር እንድረስላቸው
Donation protected
በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያ በዚህ አስቸጋር ጊዜ ራሳችንን ብቻ ሳይሆን ሌሎችን የምንታደግበትን ልዩ ጥሪ ለቀርብላችሁ እውዳለሁ። በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአዲስ አበባ በአነስተኛ ገቢ የሚኖሩ ባልቴቶች እና በዕድሜያቸው የገፉ እናቶችና አረጋዊያን በአሁኑ ጊዜ በተፈጠረው ወረሽን ምክንያት የእኛን የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋሉ። አቅም በፈቀደው መሰረት ለጥቅት ቤተሰቦች ድጋፍ ተደርጎአል። ነገር ግን ይህ ድጋፍ በቂ አይደለም። እንዲሁም ብዙዎችን መደረስ እንድንችል የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል።
ለዚህም ዓላማ ይሆን ዘንድ ይህንን የድጋፍ መንገድ ያዘጋጀን ሲሆን የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር ጥሪዬን አቀርባለሁ።
እንዲሁ የዚህ የድጋፍ ጥሪ ተባባሪ አካል መሆን የምትፈልጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በስልክ ወይም በኢሜይል አድራሻችን ልታገኙን እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
GOOD SAMARITIANS POOR FAMILIES SUPPORT ASSOCIATION
&
The Presence of God International Church
Organizer and beneficiary
Good Samaritians
Organizer
Silver Spring, MD
Bereket Kindo
Beneficiary