Main fundraiser photo

Bahir Dar - Madison Sister City

Tax deductible
Hello, friends and friends of Ethiopia,
 
Madison-Bahir Dar Sister City Initiative is gathering donations for support of internally displaced persons due to the ongoing war in northern Ethiopia. Over 700,000 people in the region have been displaced and millions of people are in urgent need of assistance. The initiative is raising funds to help provide necessities and supplies for the war victims displaced from their homes and villages who took shelter in Bahir Dar, most of whom are women and children. Your donations will go 100% to provide support to the displaced persons through a 501(c)(3) non-profit organization and is tax-deductible.
 
(About Madison-Bahir Dar Sister City Initiative: The Madison-Bahir Dar sister city initiative is an initiative formed in 2018 to advance the mutual interests, benefits, and aspirations of residents of Madison and Bahir Dar and is guided by the spirit of friendship and cooperation between the two cities.)

ለወዳጆቻችን እና ለኢትዮጲያ ወዳጆች ሁሉ፦

ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የማዲሰን እና የባህርዳር እህትማማች ከተሞች ተነሻሺነት በሰሜን ኢትዮጲያ ባለው ጦርነት መንሰኤ የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት እርዳታ እያሰባሰበ ይገኛል። በአካባቢው ከ 700 ሺ ሰዎች በላይ የተፈናቀሉ ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል። ተነሻሺነቱ በጦርነቱ ከቤታቸው እና ከቀዬአቸው ተፈናቅለው በባህርዳር ለተጠለሉት በአብዛኛው ሴቶች እና ሕጻናት የሆኑት ወገኖች መሰረታዊ እርዳታ እና አቅርቦት እንዲያገኙ የገንዘብ ማሰባሰብ እያደረገ ይገኛል። ለዚህ በጎ ተግባር የሚለግሱት ገንዘብ መቶ ፕርሰንት በአሜሪካን የአገር ውስጥ ገቢ ሕግ አንቀጽ 501(c)(3) መሰረት በተቋቋመ ለትርፍ ባልሆነ ድርጅት በኩል የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት የሚውል ሲሆን ግብር ከሚከፍሉት ገቢዎ ላይም ተቀናሽ ይሆናል። 

(የማዲሰን እና የባህርዳር እህትማማች ከተሞች ተነሻሺነት እ.አ.አ. በ2018 የተቋቋመ ሲሆን በወዳጅነት እና በትብብር መንፈስ መርሕ የሁለቱን ከተሞች ነዋሪዎች የጋራ ፍላጎት፣ ጥቅም እና የእድገት አቅጣጫ ምኞት ለመደገፍ የሚሰራ ነው።)   
 
 
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Rahel Desalegne
    Organizer
    Madison, WI
    Safe Roads To Health
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe