Funeral Expenses የቀብር ስርዓቱን ማስፈጸሚያ ወጭ

  • F
  • I
197 donors
0% complete

$21,140 raised of $25K

Funeral Expenses የቀብር ስርዓቱን ማስፈጸሚያ ወጭ

Donation protected
It is with deep sadness that we announce the passing of our beloved brother, Berhane Woldetensae, in a tragic car-train accident in Smyrna, TN on November 13, 2023. After residing in Nashville, Tennessee for numerous years, he recently relocated to Indiana. Our brother was a kind-hearted and God-fearing individual, a loving father to two children aged 6 and 4, who cherished his family and community dearly. We convey our profound grief over his untimely death and extend our heartfelt condolences to his family. On behalf of the entire family, we humbly ask for assistance in covering the expenses for his funeral. We sincerely appreciate your cooperation and help. May God bless you for your kindness and support in this difficult time.
ለረጅም አመታት በቴኔሲ ግዛት፣ በናሽቪል ከተማ ይኖር የነበረው እና በቅርቡ ወደ ኢንዲያና ግዛት ተዛውሮ በኢንድያናፖሊስ ከተማ በመኖር የነበረው ኢትዬጲያዊው ውድ ወንድማችን አቶ ብርሃነ ወልደተንሳይ ትላንት ኖቬምበር 13, 2023 ከቤቱ እንደወጣ በደረሰበተ አሰቃቂ የመኪና እና የባቡር አደጋ ህይዎቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ወንድማችን ጥሩ ስነ ምግባርና ፈሪሃ እግዚአብሔር የነበረው ቤተሰቦቹን እና ወገኑን የሚወድ የሁለት ትናንሽ ሴት ልጆች አባት ነበር። በወንድማችን ህልፈት የተሰማንን ታላቅ ሃዘን እየገለጽን እና ለቤተሰቡ መጽናናትን እየተመኘን የቀብር ስርዓቱን ማስፈጸሚያ ወጭ ለመሸፈን ሁላችንም እንድንተባበርና ከቤተሰቡ ጋር ከጎናቸው እንድንቆም በመላ ቤተስቡ ስም ወገናዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ስለምታደርጉት መልካም ትብብርና በጎነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!

Organizer

Amanuel Hagos
Organizer
Nashville-Davidson, TN

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee