Main fundraiser photo

ጀግናውን የወንጌል ሰባኪ እንታደግ

Donation protected
እጅግ ጀግናና ቆራጥ የወንጌል ሰው ነው። ከክፉ የጨለማ ህይወት ወጥቶ ጌታ እየሱስን ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ገባው ወንጌል ብዙ ዋጋ እየከፈለ የኖረ ሰው ነው። 

ወንድማችን ኤፍሬም ወንጌል እየተረሳና ችላ እየተባለ በመጣባት ሲውዲን ጎዳናዎች እየተዘዋወረ ስፒከሩን ይዞ እየሰበከ በዚህም ጨለማ በወረሰውና መንፈሳዊ ነገር በተረሳበት ሀገር ትልቅ መነቃቃት መፍጠር የቻለ ወንድማችን ነው። ከአራት አመታት በፊት ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል አድርገው በዲያሊሲስ እየታገዘ ቢቆይም ግን የወንጌሉን አደራ ችላ ሳይል በተለያዮ መድረኮች እየሰበከ በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ያለዕረፍት እያገለገለ በዚህም ብዙ ሽዎችን ወደጌታ መንግስት ማምጣት የቻለ ወንድማችን ነው። በህይወቱ ተወራርዶ ከበሽታው ጋር እየታገለ በደቡብ አፍሪካ፣ በኬንያ፣ በኡጋንዳ ፣ በኢትዮጲያ፣ በጣሊያን ጎዳናዎች ላይ የምስራቹን ወንጌል እየሰበከ በዙ ሽወችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የቀላቀለ ጀግና የወንጌል ወታደር ነው። ይህ ጀግና አገልጋይ ታዲያ ላለፉት 4አመታት በሳምንት ሶስትና አራት ቀናት ለረዥም ሰአታት የኩላሊት እጥበት ዲያሊስስ እያደረገ ህመሙን ችል የወንጌሉን የምስራች ሰብኮልናል። ጤነኛ ሆነን ወንጌሉን ችላ ላልን ደግሞ ሀይለኛ የማንቂያ ደወል ሆኖሉናል። ወንድማችን ኤፍሬም አሁን ላይ ግን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ካልተደረገለት በዲያሊሲስ መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ ላይ ደርሷል። 
ስለሆነም ወንድማችን የኩላሊት ንቅለተከላ ማድረግ ይችል ዘንድ ይሄንን ጎፈንድሚ ከፍተንለታል። 
የወንጌል ሰባኪ ኤፍሬም ያለበት ሁኔታ ከባድ ነው ይሄንን ታላቅ የወንጌል ሰባኪ ከዚህ በላይ በመሰጠት ጌታን እንዲያገለግል ተረዳድተን አገልግሎቱ ላይ እንቅፋት የሆነበትን በሽታ ከሱ እንዲርቅ እናድርግለት። የኩላሊት ንቅለተከላ ለማድረግ ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንደሚባለው ከተባበርን ግን ሁሉ ቀላል ይሆናል። 
ኤፍሬምን ማዳን እግዚአብሔር በእሱ የጀመረውን ታላቅ ስራ ማስቀጠል ነው። በተከፈተው የጎፈንድ ሚ  አካውንት የአቅማችንን በማድረግ ወንድማችንን እንታደገው

Sweden account number 
Account number 6262 - 505 379 201 
IBAN SE47 6000 0000 0005 0537 9201
Swift cod HANDSESS

Ethiopia
1000352921991 ዳዊት ኃ/ሚካኤል ንግድ ባንክ፣
72106048 ዳዊት ኃ/ሚካኤል አቢሲኒያ ባንክ


Ephrem cell # +46761715891
Donate

Donations 

  • Mariam Chanie
    • $10
    • 4 mos
  • Anonymous
    • $20
    • 1 yr
  • Anonymous
    • $50
    • 2 yrs
  • Selamawit Dessalegn
    • $100
    • 3 yrs
  • Abel Yeshitila
    • $50
    • 3 yrs
Donate

Organizer

Mimi Tesfaye
Organizer
Folcroft, PA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee