
Asaminew broadcasting service
Donation protected
አማራ ለዘመናት የተሰራበትን ፍጹም የተሣሣተ ትርክት ለመቀልበስ ለሚደረገው ርብርብ የሚዲያ አስፈላጊነት እጅግ በጣም ወሳኝ ነው። ስለዚህም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በዚህ የሚዲያ ምስረታ ማንኛውንም ድጋፍ ማድረግ የውዴታ ግዴታ መሆኑን ተረድቶ መረባረብ አለበት ብሎ አሳምነው ሚዲያ ያምናል። የዚህ ሚዲያ አላማም አማራን ዳር እስከዳር በኢንፎርሜሽን ማገናኘት እና አማራን ከዘር ማጥፋት መከላከል ነው። አማራ ሚዲያ ለማቋቋም ጥረት ያደረገው ለመጀመሪያ ጊዜ ባይሆንም አሳምነው ሚዲያ ይህንን የጠላት ጣልቃ ገብነት እስከመጨረሻው ለመስበር ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡ እና በውጪ ሀገር የሚኖሩ ቆራጥ የአማራ ልጆች እንዲመራ ተደርጎ የተገነባ ነው። የቁርጥ ቀን ልጃችን ጀነራል አሳምነው ፅጌን ለማሰብና የተከፈለልንን መስዋዕትነት ለመዘከር እንዲሁም የአማራን ከፈፅሞ ዘር ማጥፋት፣ከስደት እና ሞት መታደግ ነው።
Organizer
Alazar getachew Beaty tamene
Organizer
Washington D.C., DC