- D
- Z
- T
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ ውስጥ የግማሽ ክፍለ ዘመን ግልጋሎት አለው።
ድምጻዊ፣የዜማና ግጥም ደራሲ ታምራት አበበ የራሱን 3 የሙዚቃ አልበሞች ጨምሮ
50 የሚደርሱ ድርሰቶችን አበርክቷል። የሙዚቃ ሥራዎቹን ከተጫወቱት መካከል
~ጥላሁን ገሠሠ
~መሀሙድ አህመድ
~መልካሙ ተበጀ
~ውብሸት ፍስሀ
~አስቴር አወቀ
~ኩኩ ሰብስቤ
~ሀመልማል አባተ
~ቴዎድሮስ ታደሠ
ጥቂቶቹ ናቸው
ይህ ያገር ባለውለታ የሆነ ባለሙያ በገጠመው ከፍተኛ የጤና እክል አልጋ ይዟል። በስሙ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት አማካኝነት
ለህክምና የሚሆነውን እገዛ ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም ትጠየቃላችሁ። ከወዲሁ ለምታደርጉት ወገናዊ ርብርብ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈል

