Apostle Mercy Ministries

  • D
  • Z
  • D
33 donors
0% complete

kr 18,570 raised of kr860K

Apostle Mercy Ministries

Donation protected
Apostle Meheret's Ministries በታማኝነት ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ በማዳረስ በመላ አላም ላሉ ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ቅዱሳን እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች በእግዚአብሔር ቃል ቅዱሳንን በማስታጥቅ ላዘኑ ለተጨነቁ ለታመሙ በልዩ ልዩ ፈተናና መከራ ለሚያልፉ በእግዚአብሔር ቃል በማጽናናት በመምከር የታመሙትን በመፈወስ ለተጨነቁት በመድረስ በማገልገል ላይ ይገኛል።  ዛሬ በልዩ ልዩ ቋንቋ አገልግሎቱን ይካሄዳል ፦ በአማርኛ በትግሪኛ በእንግልዝኛና በስዊድንኛ።  

ስለዚህም በኢትዮጵያና በኤርትራ በመላ ዓለም የሚደረገውን የወንጌል አገልግሎት እንድትደግፉ ጥሪ ያቀርባል፣ አላማውም ሚኒስትሪው አገልግሎቱን በስፋት መስራት እንዲችል ነው። ዘመኑ ቀርቧል። መከሩ ብዙ ነው። ጌታችን ኢየሱስ በክብር ይመጣል። ከመቸውም የበለጠ ነፍሳትን የምናድንበት ደቀመዛሙርትን የምናፈራበት የተጨነቁትን ምንደርስበት የእግዚአብሔርን ሕዝብ የምናጽናናበት ለክርስቶስ ምጻት ለንጥቀት የምንዘጋጅበት የከበረ ሰዓት ላይ ነው ያለነው። ቤተክርስቲያንን የምናጠናክርበት ጊዜው አሁን ነው።

ከዚህ አገልግሎት ጎን በመቆም ዘራችሁን እንድትዘሩ በመስጠትም አጋሮች እንትሆኑና ወንጌልን አብራችሁን እንድትሰሩ በትህትና እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና - የሐዋርያት ሥራ 10:38

በዚህ ስልክ ቁጥርና ኢሜይል ልታገኙን ትችላላችሁ
Email: [email redacted]
Phone: 004670-780 91 53
Website: www.salemgates.com
Facebook: www.facebook.com/apostlemeheretmercy

ENGLISH: 

Apostle Meheret's Ministries is devoted to the advancement of the Kingdom of God through the preaching of the Gospel. The ministry is now having a campaign to raise money for Gospel outreach in both in Ethiopia and international. Our goal is to reach many people as possible with the Gospel of Jesus Christ and equip the believer for his/hers everyday life. At the moment we reach people in four different languages; Amharic, Tigrinya, English and Swedish
This campaign is to help the ministry expand and reach more people with the Gospel. The ministry wishes to expand it's outreach starting July  and will therefore fund this campaign till then.

Your support means a lot to this ministry. 

How God anointed Jesus of Nazareth with the Holy Spirit and power, and how he went around doing good and healing all who were under the power of the devil, because God was with him - Acts 10:38

Contact us
በዚህ ስልክ ቁጥርና ኢሜይል ልታገኙን ትችላላችሁ
Email: [email redacted]
Phone: 004670-780 91 53
Website: www.salemgates.com
Facebook: www.facebook.com/apostlemeheretmercy

Organizer

Ap Meheret Kassahun
Organizer
Huddinge, AB, Sweden, AB
  • Faith
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee