የተወደዳችሁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን
በሀገራችን እጅግ በጣም አስደንጋጭና አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ እየተሰራጨ ባለው covid-19 ወረርሽኝና በተለያየ ተግዳሮት(ችግር) ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን በአፋጣኝ እርዳታ ለማድረግ በተስማማነው መሠረት ለዚህ ለተቀደሰ ዓላማ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት የየድርሻችሁን በመለገስ ለወገኖቻችሁ አለኝታችሁን ላሳያችሁ ሁሉ እጅግ የላቀ አክብሮትና ምስጋና እርዳታውን በሚቀበሉ ወገኖቻችን ስም ስናቀርብ ከፍ ያለ ኩራት ይሰማናል ። በተጨማሪም ይህ የተከፈተው Gofundme account በዚህ ወር መጨረሻ ማለትም June 30/2020 ስለሚዘጋ የቀሩት ቀናት በጣት የሚቆጠሩ (9ቀናት) ብቻ ናቸው። እስካሁን 107ሰዎች ብቻ እርዳታ የለገሱ ሲሆን በተመዘገበው የስም ዝርዝር መሠረት እስካሁን የሚጠበቅባቸውን ድርሻ ያልለገሱ ከ150 ሰዎች በላይ አሉ ፡፡ ስለሆነም የተወደዳችሁ እህቶችና ወንድሞቻችን የችግሩን ስፋትና አንገብጋቢነት ግምት ውስጥ በማስገባት ለወገኖቻችን እንደርስላቸው ዘንድ አቅማችሁ በፈቀደ መጠን አካውንቱ ከመዘጋቱ በፊት ትለግሱ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ።
ለዚህ እንቅስቃሴ ውጤታማነት ከሀገረ አሜሪካ የሚያስተባብሩ 11 አባላት ያሉት ኮሚቴ ሲሆን የተሰበሰበውን ገንዘብ አውጥተን ስንልክ እምነት የሚጣልባቸው የከተማችን ታላላቅ ሰዎችን አሰባስበን ሀገር ቤት(ኢትዮጵያ )ውስጥ ጥምር(joint account ) ከፍተው ከ ክ/ከተማው ወይም ትክክለኛ መረጃ ሊገኝባቸው በሚችሉ መንገዶች ሁሉ ተጎጅዎችን ለይተው እንቅስቃሴ እንዲያደርጉና ተጠያቂነት ባለው መንገድ እንዲያደርሱልን ተስማምተን ከዚህ በታች በስም የተዘረዘሩት ግለሰቦች የተመረጡ ሲሆን አስተባባሪዎቹም ተነግሯቸውና ተስማምተው እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆናቸውን ጭምር መግለፅ እንወዳለን ።
1-ወ/ሮ ይጋርዱ በየነ(መምህርት)
2-አቶ ኃይሌ ባዴ
3-ቀሲስ ኢንጅነር ሰለሞን ወንድምአገኘሁ
4-አቶ ደበበ ኃ/ገብርኤል
5-አቶ ስለሺ ሽብሩ
6-አቶ ጀማል ጅብሪል
7-አቶ ታመነ ሀብቴ
8-ወ/ሮ አይናለም ፍቃዱ
ኮሚቴው
============================================================================
የተወደዳችሁ ወገኖቻችን በሚረዱበት ጊዜ ቲፕ የሚለው የሚደርሰው ለጎፈንድሚ ድርጅት እንጂ ለኛ ስላልሆነ TIP GOFUNDME SERVICES በሚለው ላይ 10% የሚለውን Other በሚለው ይለውጡ። ከዚያም Amount የሚል ሲታይዎት እርስዎ ቲፕ አድርገው ሊለግሱአቸው ያፈቀዱትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ።
የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች:-
በአንድ ቀን ተኩል ከሰባ ሰዎች በታች በተደረገ አስተዋጽዖ ከ11,000 ዶላር በላይ ማሰባሰብ ችለናል::
ያልተሳተፉት ብዙ ስለሆኑ የዘገዩትን አስተዋጽዖ ማግኘት እንድንችል ወደ 30,000 አሳድገን የተጎጂዎችን ተጠቃሚነት ከፍ ማድረግ ስለፈለግን እድሉ ላልደረሳቸው ሌሎችም በማድረስ እንድትደግፉ በትህትና እንጠይቃለን::
የተወደዳችሁ የአቃቂ ልጆች ኅብረት አባላት፦
ከሁሉ አስቀድሞ ሁላችንም በተገኝንበት ባደረግነው የZoom ስብሰባ በአቃቂ ቃሊቲ በኮሮና ወረርሽኝና በተለያዩ ነባር ችግሮቸ በከፍተኛ ጉዳት ውስጥ የሚገኘውን ወገናችንን ለመደገፍ ላሳያችሁት ተነሳሽነት በመላ ወገናችን ስም እናመሰግናለን፡፡
በአሁኑ ወቅት በአቃቂ ቃሊቲ 13,000 አባ ወራዎች እጅግ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ያረጋገጠውን መረጃ መሠረት በማድረግና የመጀመሪያ ዙር እገዛ ለማካሄድ በተስማማነው መሠረት ይህን የገቢ ማሰባሰቢያ ማስታወቂያ አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡ በአሁኑ ዙር ልናሰባስብ ያሰብነው እስከ $15,000 የአሜሪካን ዶላር ስለሆነ አቅማችሁ የፈቀደውን አስተዋጽዖ በራሳችሁም ሆነ በወዳጆቻችሁ በኩል አሰባስባችሁ ፈጥነን ለወገኖቻችን እንድንደርስ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
እነሆ የምስኪኑን ወገናችንን ብድር መክፈያው ጊዜ አሁን ነው!!!
ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ አስተባባሪዎቹን በ [email redacted], [email redacted] [email redacted], [email redacted] መጠየቅ ይቻላል፡፡
እግዚአብሔር ለናንተም በችግራችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ!!!
ጊዜያዊ አስተባባሪ
Dear Members and Supporters of our community, when you Donate, the TIP amount is going to the GofundMe company, not us. So, you may change the "10%" under the GOFUNDME SERVICES to "Other" and then enter the amount you would like to tip them when the Amount field displays.
Dear Members of the Akaki Unity,
We are reaching out to you because we have started a GoFundMe to raise money to support our hometown Akaki community who are victimized by the Covid-19 pandemic and the economic crisis it caused.
We all want to give back to our hometown and now is the time to show our love and compassion for our people. We are hoping to help as many families as possible from the 13,000 families who are affected by the ongoing situation in this first round of fund raising effort and our goal is to raise $15,000. If you could support through this fundraiser by donating and then sharing it with your network, we would greatly appreciate it. We know that this time is tough for many families and many people lost their jobs. However, many in our community are in dire need of food and other basic supplies. By donating any amount, large or small, we can raise the much-needed money in a short period of time.
******Every dollar raised will go directly to those that are affected by Covid-19 and the following actions are taken to ensure this campaign's donations will reach to and how the distribution will be made to the intended recipients:*****
- Trusted community members are selected to facilitate accountable and fair allocation of donated amount to those in the community that are affected by COVID-19 and other related factors.
- identified the families in the community that are affected by the situation
- identified the most affected and those that need immediate support
- working on either to donate in kind, such as in the form of food (flour, oil,...), or cash give away
- donation will be delivered in the presence of the affected community, government, and media representatives
- we will use government and public media including the social media to make information available on how all donated amount will be distributed or spent
Should you have questions or need additional information on this fundraiser, you may reach us by [email redacted], [email redacted] [email redacted], [email redacted]
Thank you!