- W
- R
- W
የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን (ነህምያ 2፡20)
እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ አምባሳደሮች የፀሎት አገልጋዮች፤በዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮፓሊታን እንዲሁም በተለያዩ ከተሞችና ሀገሮች የምንገኝ፤ ይህን የምልጃ ፀሎት ከዘጠኝ ዓመት በፊት ከጌታ ራዕዩን ተቀብለን የግል ሥራችንን እየሰራን ሰባቱንም ቀናት በማለዳና በምሽት ፕሮግራሞች፣አገልግሎት እየሰጥን እንገኛለን። በአብያተ ክርስቲያናት ወንጌልን ለፍጥረት ለማዳረስ ከሚደረገው ሩጫ ጎን በመሰለፍ፣የእግዚአብሔርን መለኮታዊ አጀንዳ ለማፋጠን እየተጋን እንገኛለን።
- ራዕያችንም -ቤተክርስቲያንን በፀሎት መደገፍ
- ጉበኞችን ማፍራት
- የፀሎትና የአምልኮ ማዕከሎችን ማቋቋም
- በምድር የክርስቶስ ወኪልነታችንን ተገልጦ ማየት
- ወንጌልን ለፍጥረት ማዳረስ
- በልዩ ልዩ መንገዶች በመጠቀም ፀሎትን፣ ምልጃንና አምልኮን ለሃያ አራት ሰዓታት ዘወትር ያለማቋረጥ ማስቀጠል ሲሆን፤
እኛም ለዚህ የምልጃ ፀሎት ማዕከል ስፍራ እና አገልግሎቱን ለሟሟላት የሚያስፈልጉትን ነገሮች፣ ጌታ እንዲሰጠን በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢ በተለያዩ ከተሞችና አገሮች ያሉት የማዕከሉ ማላጆች፣ በፀሎት በመቃተት ላይ እንገኛለን። እርሶም ለዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ተልዕኮ በገንዘቦና በፀሎቶ ድጋፍ እንዲያደርጉልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ጌታ ይባርኮት
The God of heaven will prosper us. We his servants will start the rebuilding.
Nehemiah 2:20
We are Ambassadors of Jesus Christ and ministers of the prayer center (AJCPC), located in the Washington D.C. metropolitan area, as well as in different cities and countries. Nine years ago, we received a vision from the Lord to pray and intercede. Our Vision is to:
- Prayerfully support Gospel-centered churches
- Establish prayer and worship centers
- Produce watchmen
- Accurately and faithfully represent Christ here on earth
- Spread the gospel globally
- Conduct prayer, intercession and worship services 24/7 via all available media platforms.
Our prayer is that the Lord will provide a permanent location within the greater Washington D.C. area for a prayer center that will enable us to carry out our vision from the Lord. We kindly ask for your monetary and prayerful support for the development of this prayer center.
www.ajcpc.org E-mail:- [email redacted].
Your donation is 100% tax deductible.
Organizer
A
Ambassadors of Jesus Christ Prayer Center
Beneficiary
