
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
Donation protected
ሰላም ለሁላችን ይሁን
የተወደዳችሁ ኢትዮጵያኖች፣ ትወልደ ኢትዮጵያኖችና ኢትዮጵያን የምትወዱ በሙሉ፣ ይህ gofundme
የተከፈተበት ዋና አላማ ፦
● ህዳሴ ግድብ ፣ለሚሊዮኖች የትውልድ አሻራ ማሳረፊያ ነው።
● የአባይ ግድብ፣ 60 ሚሊየን ለሚሆኑ ወገኖቻችን፣ የኤሌትሪክ አቅርቦት ያረጋግጣል። ብርሃን ይሆናል።
● ለመኖር በሚደረግ ተጋድሎ፣ የሚፈፀመውን የደን ጭፍጨፋ ያስቀራል።
● በሚሊየን ለሚቆጠሩ፣ በሻማና በኩራዝ የሚማሩና የሚያጠኑ፣ ህፃናትና ታዳጊዎችን ይታደጋል።
● ከሻማና ከኩራዝ የሚወጣው መርዛማ ጭስ፣ የሚያስከትለውን የሳንባና የአይን በሽታ ይቀርፋል።
● ግድባችን ኢትዮጵያችን ካለችበት የድህነት አረንቋና ሗላ ቀርነት፣ ነፃ ያወጣታል።
ስለዚህ ለዚህ ስኬት እየጸለይን፣ በአለም አቀፍ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አስተባባሪነት፣ ለታላቁ
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተከፈተው፣ በዚህ gofundme ድርሻችንን እንድንወጣ በእግዚያብሄር ፍቅር
እንጠይቃለን።
እኛው እንደጀመርነው፣ እኛው እንጨርሰው። አባይ የእኛ ነው!
Organizer and beneficiary
Hanfere Aligaz
Organizer
Washington D.C., DC
Daniel Abebe
Beneficiary