
ሀኪማችን እና መምህራችንን አድኑልን A call to help Dr. Aemiro Yiheyes
Donation protected
ዶ/ር አዕምሮ ይኸይስ በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ ከዚህ በፊት በተለያየ የሀገራችን ክፍሎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በሙያቸው ማህበረሰቡን አገልግለዎል ።
በአሁኑ ሰዓት ዶ/ር አዕምሮ በደረሰባቸው ከፍተኛ የጉበት በሽታ በፅኑ ህሙማን ክፍል ሲረዱ ቆይተዎል። የሆስፒታሉ ሀኪሞች ቦርድም በመጨረሻ ለ Liver Transplantation | የጉበት ንቅለ ተከላ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው ህክምና ማግኘት እንዳለባቸው ወስኗል።
በመሆኑም ወጭው 6 ሚሊየን ብር በላይ ስለሆነ እና የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ርብርብም ከ 200ሺህ ብር ሊበልጥ ባለመቻሉ ይህንን የእርዳታ ጥሪ ለመላው ኢትዩጲያ ህዝብ ለማስተላለፍ አስፈልጎናል።
Dr. Aemiro yiheyis
Organizer
Dagmawi Mulugeta Fentaw
Organizer
Novara, PM