በእንተ ቅዱስ ዑራኤል

በእንተ ቅዱስ ዑራኤል campaign photo, 1 of 4በእንተ ቅዱስ ዑራኤል campaign photo, 1 of 4
በእንተ ቅዱስ ዑራኤል campaign photo, 2 of 4

  • M
  • H
29 donors
Fundraiser’s main image
0% complete

$6,318 raised of 

‌

በእንተ ቅዱስ ዑራኤል

በእንተ ቅዱስ ዑራኤል

0% complete

$6,318 raised of 

29 donations
Tax deductible
በእንተ ቅዱስ ዑራኤል
 
ኑ፣ በጋራ የእግዚአብሔርን መቅደስ እንሥራ!

“እግዚአብሔር የመቅደሱን ቤት ትሠራ ዘንድ መርጦሃልናአሁንተጠንቀቅ፤በርታ፤ሥራውም!” — 1 ዜና መዋዕል 28፥10
ውድ ወገኖቻችን፣በክርስቶስ ፍቅር ሰላምታችን ይድረሳችሁ! በሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላንድ የሚገኘው የአንቀጸ ብርሃን ሊቀ ብርሃናት ቅዱስ ዑራኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለአዲሱ መቅደስ ግንባታ የበረከት ጥሪውን ለሁላችሁም ያቀርባል። የምንገነባው የጡብና የድንጋይ ሕንፃ ብቻ አይደለም። ልጆቻችን እምነታቸውን የሚማሩበት፣ ወጣቶቻችን በመንፈሳዊነት የሚያድጉበት፣ ወንጌል የሚሰበክበት፣ ምዕመናን በጸሎትና በቅዱስ ቁርባን የሚከብሩበት ቅዱስ መቅደስ ነው። “ዛሬ በአንድነት የምንገነባው መቅደስ፣ ነገ ለብዙዎች የድኅነት፣ የዕረፍትና የመጽናኛ ስፍራ ይሆናል።” ስለዚህ በአሜሪካ፣ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቻችን፣ እያንዳንዳችሁ እንደ አቅማችሁ በመለገስ፣ ይህንን የGoFundMe ዘመቻ ለቤተሰቦቻችሁና ለወዳጆቻችሁ በማጋራት የዚህ ቅዱስ ሥራ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ በፍቅር እንጋብዛችኋለን። የእናንተ ስጦታ መጠኑ ትንሽም ይሁን ትልቅ፣ በፍቅር ሲሰጥ ለዚህ ታላቅ ዓላማ የሚያበረክተው ድርሻ አለው። ነገ በደስታ “ይህ መቅደስ ሲገነባ እኔም ድርሻዬን ተወጥቻለሁ!” ማለት እንድንችል፣ ዛሬ በአንድነት እንነሳ። ኑ፣ በጋራ የእግዚአብሔርን መቅደስ እንሥራ! የገቢ ማሰባሰቢያ ልዩ ዘመቻ፦ October 25 – November 1, 2026 የቤተ ክርስቲያኑ አድራሻ፦ 2816 Gracefield Rd, Silver Spring, MD በክርስቶስ ፍቅር፣ የአንቀጸ ብርሃን ሊቀ ብርሃናት ቅዱስ ዑራኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
 እኛ ሕንፃ ብቻ አንገነባም — ትውልድ እንገነባለን!
Donate

‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌
‌
‌‌

Co-organizers2

kesis Betre Bishaw
Organizer
Silver Spring, MD
Y
Yeanketse Birhan Likebirhanat Kidus Urael Eotc
Beneficiary
Profile photo of Ferehiwot Deressa
Ferehiwot Deressa
Co-organizer

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe