Help victims of violence in Ethiopia
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ግሎባል አላያንስ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
==============================================================
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቶ የነበረው አለመረጋጋት የበርካታ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት ነጥቋል:: ንብረት ወድሟል። ለዘመናት ይኖሩበት ከነበረው ቀያቸው በመስደድ መኖርያ አልባ ሆነዋል። በመሆኑም በዚህ አስቃቂ አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን፤ አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) መርጃ የሚሆን የጎፈንድሚ አካውንት ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ መጀመሩን ሁሌም አሳፍሮን ለማያውቀው ለኢትዮጵያ ህዝብ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ እርዳታ በማበርከት የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ ዘንድ በማክበር እንጠይቃለን።
" እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅ"

Organizer
Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Organizer
Plano, TX
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.