የሐረር ሸንኮር ሙሉወንጌል የቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ

  • D
  • S
34 donors
0% complete

$6,656 raised of 

የሐረር ሸንኮር ሙሉወንጌል የቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ

Donation protected
በኢትዮጵያ ሙሉወንጌል በምስራቅ ክልል የሐረር ሸንኮር አጥቢያ ቤተክርስቲያን ከ25 ዓመታት በላይ ስትገለገልበት የነበረው በመጠለያ መልክ የተሰራው የአምልኮ ስፍራ በማርጀቱ በበጋው ጸሀይና በክረምት ዝናብ አገልግሎት ለማካሄድ ከማይመችበት ደረጃ ላይ በመድረሱ እና አሁን እየመጣ ያለውን ትውልድ ታሳቢ ያደረገ ደረጃውን የጠበቀና 94% የሚሆነውንና በወንጌል ያልተደረሰውን የምስራቁን የአገሪቱ ክፍል ለመድረስ የአምልኮ ስፍራና ሚሽነሪዎችን ማሰልጠኛ ስፍራ ለመገንባት መጠነ ሰፊ ስራ ጀምራለች፡፡ ይህንንም ለማከናወን በአገሪቱና በተለያዩ የዓለም ክፍል ያላችሁ ቅዱሳን በግልም ሆነ በተቋም ደረጃ አብራችሁን እንድትቆሙ፤የስራውም ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪአችንን እያቀረብን ከዚሁ ስራ ጋር በተያያ ከዚህ በታች ስማቸው የተጠቀሱት አገልጋዮች በባህር ማዶ እንዲያስተባብሩ የወከልናቸው መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ሁሉ ድጋፍና ትብብር እንድታደርጉላቸው በጌታ ፍቅር ስንጠይቅ ለሚደረግልን ማንኛውም ድጋፍና ትብብር በቅድሚያ በጌታችንና በአምላካችን ስም እናመሰግናለን፡፡

Organizer

GETINET TAFESSE
Organizer
Arlington, VA
  • Faith
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee