
Help BINYAM DEJENE (FAMI)
ለመላው በውጭ ሃግራት ነዋሪ ለሆናችሁ የድሬ ዳዋ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አንዲሁም ለመላው የስፖርት አፍቃሪ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!!
የድሬ ዳዋ ብስክሌት ተወዳዳሪ የነበረው ቢንያም ደጀኔ (ፋሚ) ላለፉት 4 ወራት በላይ በአንጀት ህመም ሲሰቃይ የቆየ ሲሆን ምግብም ለመብላት ሳይችል ቆይቷል። የህክምና ባለሙያዎች ህይውቱ እንዲተርፍ ከፍተኛ ህክምና በውጭ ሃገር ማድረግ እንዳለበት አስምረውበታል። ይሀን ህክምና ለማድረግ የገንዝብ አቅሙ የማይፍቅድ ስለሆነ የናንተን የወገኖቹን ደጋፍ የግድ ይፈልጋል። ስለሆነም፤ ይህንን ዓላማ ለማሳካት በቤተሰቦቹ ጠያቂነት በተከፈተው የጎ ፈንድ ሚ አካውንት የቻላችሁትን እንድትለግሱ በፈጣሪ ስም ታላቅ ጥሪ እናቅርባለን።
ይህን ጥሪ ሼር በማድረግ ስለሚተባበሩ እናመስግናለን።
ሰለሞን ስለሺ ሪላንድ ዩሴኤ [email redacted]
ሃና ስለሺ ሜሪላንድ
TO ALL DISSIDENTS OF DIRE DAWA CITY AND SUB-URBAN AREAS, TO ALL THE CYCLE SPORT FANS, AND FELLOW ETHIOPIANS
The local Cyclist legend Biniyam Dejene (FAMI), representing Dire Dawa and beyond in the sport is seriously ill due to digestive/intestinal complications. The doctors advised he should urgently seek medical treatment abroad. Therefore, he is seeking help from all his former fans, Ethiopians and fellow human beings for a financial support to cover his medical and travel expenses. We therefore kindly request your urgent financial support on the GoFundMe account opened in USA with the request and knowledge of his families. God bless you for your kind support.
Solomon Seleshi Maryland , [email redacted]
Hana Sileshi Maryland
Please share the information for all people you know. We thank you for that!