
በስዊድን ስቶኮልም ለኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ህንጻ ግዢ የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ
Donation protected
የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በስዊድን ስቶክሆልም ከተማ የምትገኝና በአውሮፓ ከ40 ዓመታት በፊት ቀደም ብለው ከተመሠረቱ አቢያተ ክርስቲያናት እና የአውሮፓ ወንጌላውያን አቢያተ ክርስቲያናት መሥራች አባልም አንዷ ናት።ምንም እንኳን እስከ አሁን በኪራይ በአገኘነው ስፍራ የአምላካችንን መንግስት ስራ እየሰራን ብንቆይም አሁን ግን ለአፓርትመንት ግንባታ ሊፈርስ ተወስኗል።በዚህም ምክንያት የአምልኮ ቦታ ለመግዛት በምናደርገው መረባረብ በፀሎትና ደግሞም የተቻልዎትን በልግስና በመዘርጋት አጋርነትዎን እንዲገልፁልን በጌታ ፍቅር ጥሪ እናቀርብሎታለን።









Organizer
Ashenafi Gebrehana
Organizer
lvsjö, AB, Sweden, AB