Main fundraiser photo

የዲያቆን ሀብታሙ ተከተል አምሜ ቀብር Dcn Habtamu Funerals

Donation protected
“ ግብኢ ነፍስየ ውስተ ዕረፍትኪ-ነፍሴ ሆይ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ።” መዝ 114፡7
"ዕቀብኒ በረድኤትኪ ለለመዋዕሉ ወወርኁ
እስመ ኢየአምር ሰብእ ዘይመጽእ ላዕሌሁ"
=======================
እመቤቴ ሆይ በየዘመናቱና በየወራቱ በረድኤትሽ ጠብቂኝ
ሰው በራሱ ላይ የሚመጣበትን አያውቅምና።
                                          መልክዐ ውዳሴ ዘእሁድ
ዲያቆን ሀብታሙ ተከተል አምሜ
በቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ በቤተ ክርስቲያን ሲያገለግል የኖረ በቅርቡ ወደዚህ አሜሪካ በመምጣት ባለፉት ስድስት ወራት እዚሁ ዳላስ በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ትጋት ያገለገለ ትሑት መንፈሳዊ አገልጋያችን በደረሰበት የመኪና አደጋ ድንገት ስላረፈ ዘመድ ወዳጆቹ ባሉበት ሥርዓተ ቀብሩ ይፈጸም ዘንድ አስከሬኑን ወደ ሀገር ቤት ለመላክ ስለታሰበ የምትችሉትን እገዛ እንድታደርጉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡

የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የአገልጋዩን የዲያቆን ሀብታሙን ነፍስ በደጋጎቹ አባቶቻችን በአብርሃም፣ በይስሐቅ፤ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን፡፡
ሁላችንንም ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ይሠውረን፡፡


https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=563443594180273&id=100015439123651
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Habtamu Amimea
    Organizer
    Dallas, TX
    ALEM TEKETELE
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee