
የአስቸኳይ እርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ በጦርነት ለሚታመሰው የአማራ ሕዝብ!!!
Donation protected
የአስቸኳይ እርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ በጦርነት ለሚታመሰው የአማራ ሕዝብ!!!
ቀን፡ እሁድ June 22, 2025
ሠዓት፡ ከ9AM - 9PM EST
ኑ እንሰባሰብ፤ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በየትኛውም ቦታ ላይ ህዝባችንን ነፃ በሚያወጣበት ቅጽበት፤ የሰብዓዊ እርዳታ እናድርግ፤ ስቃዩን እናስቁም እንባቸውን እናብስ። መሰባሰባችን በዚህ ማቆም የለበትም፤ ወደፊትም፤ የፋኖ የህዝባዊ አስተዳደር በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት፤ ከግዜያዊ ሰብዓዊ እርዳታ አልፈን፤ ወደፊታችን ብሩህ እንዲሆን፤ ዘመኑ የሚመጥነውን አኗኗር በሰላም ህዝባችን እንዲኖር ከጦርነት እስከ ምሉዕ ድህረ ጦርነት መልሶ ግንባታ ልንዘልቅ ቃል እንግባ።
TELETHON
የገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረክ፡ https://us02web.zoom.us/j/81187776387
DONATIONS
1.CashAPP: $fanalifeamhara
2. PayPal:
3. Zelle: [email redacted] OR [phone redacted]
አዘጋጆች፡ የአማራ ፋኖ ጊዜያዊ የሰብዓዊ አገልግሎት ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ከሚዲያና አማራ ተቋማት ጋር በመተባበር
መርሀ ግብር ቅንጅት፡ በአምሓራ ዘብ የሀሳብ ማዕከል
Organizer
FANA America
Organizer
Mays Chapel, MD