Main fundraiser photo

Support Pastor Cherenet's Cancer Battle

Donation protected
Dear friends and community members,

We are reaching out to you on behalf of Pastor Cherenet Seifu, a cherished leader at Kaliti Harvest Church of God, who has been diagnosed with cancer in Bangkok. Over the next six months, Pastor Cherenet faces a challenging journey of treatment and recovery. His unwavering faith and dedication have touched countless lives. Now, let's rally together with his family to support him in his time of need. Your donations will help cover medical expenses and support his family during this difficult period. Please join us in lifting Pastor Cherenet up with prayers and contributions. Thank you for your generosity.

Warm regards,
ይድረስ ለወዳጆቻችን ይህንን ጥሪ በተወደደው ወንድማችን እና የቃሊቲ መከር ቤተክርስቲያን መጋቢ በሆነው መጋቢ ቸርነት ሰይፉ ስም እናቀርባለን። መጋቢ ቸርነት በማይናወጥ እምነቱ እና ትጋቱ በርካቶችን ያሳደገ እና ያጸና በእግዚአብሔር መንግስት ሥራ ብዙ ዋጋ የከፈለ እና እየከፈለ ያለ አገልጋይ ነው። ይህ የተወደደ ወንድማችን በአሁኑ ወቅት ባንኮክ በካንሰር ሕክምና ላይ የሚገኝ ሲሆን ህክምናውንም ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት መከታተል እንዳለበት በሐከሞች ተነግሮታል። ስለሆነም ይህንን መልዕክት የምናነብ ሁላችን በዚህ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ሲያልፍ ከወንድማችንና ከቤተሰቡ ጋር በጸሎታችን እና አቅማችን እንደሚፈቅድ እጃችንንም በመዘርጋት አብረናቸው እንድንቆም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የገንዘብ ሥጦታችን ለወንድማችን ሕክምና እና ለቤተሰቦቹ ድጋፍ ወጪ የሚደረግ ይሆናል። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ። በኢትዮጵያ የምትገኙ ወገኖች በባለቤቱ በወ/ሮ ሂሩት ፈቃደ ባዲ ስም በተከፈተ የገንዘብ ማጠራቀሚያ ቁጥር ማስገባት የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000288337415 Hirut Fekade Badi
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Shewandagne Afework
    Organizer
    Silver Spring, MD

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee