ሉዓላዊ ሚዲያን ያጠናክሩ ! Lualawi

  • Y
  • K
374 donors
0% complete

$40,397 raised of $30K

ሉዓላዊ ሚዲያን ያጠናክሩ ! Lualawi

Donation protected
ሉዓላዊ ሚዲያን ያጠናክሩ
ሉዓላዊ ሚዲያ ከተጀመረ አነሆ ዛሬ ጥር 2/2016 አንድ ወሩን አስቆጠረ፣በአንድ ወር ግዜ ውስጥ የተገኘው ምላሽ አጅግ የሚያበራታታ ሲሆን፣ያለ ቅስቀሳ በአንድ ወር ከ 20 ሺህ የሚበልጥ ሰብስክራይበር ማግኘትም በእጭር ግዜ ብዙ ርቀት ለመሄድ እንደምንችልም ምልክት ይሰጣል፣ሉዓላዊ ሚዲያ እና መሰሎቹ ብዙ ርቀት በሄዱ ቁጥር ውዥንብሮች እየጠሩ፣ዘረኝነት አየሩን አየለቀቀ ፣ጥላቻ አየተነነ ኢትዮጵያዊነት እያበበ ይሄዳል የሚል እምነት አለ፣ይህንን ጉዞ በፍላጎት አና በግል ጥረት ብቻ በቀላሉ የማይደረስበት በመሆኑ ለሉዓላዊ ቀጣይ ጉዞ የናንተን ድጋፍ መጠየቅ እስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፣ፕሮግራሞች ማስፋት አና መድረኩን ባለሙያዎችም ፣ተመልካችም አንዲሳተፉበት በማድረግ አንዲሁም ጋዜጠኞችን በማካተት ወደፊት ለመንደርደር እቅደናል እና ሉዓላዊን ያጠናክሩ ዘንድ ይህን ጥሪ እቅርበናል፣በግል ጥረት ባቀድኩት መልክ ለመሄድ የአቅም ውሱንነት በመፈጠሩ እና መደነቃቀፉ እየጨመረ በመገኘቱ ለሉዓላዊ ተከታታዮች ይህን ጥሪ ማድረግ እስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፣“ሉዓላዊ”ን ለማጠናከር ድጋፍ እንዲያደርጉ በማክበር ጥሪ አቀርባለሁ።
ሲሳይ አጌና

Organizer

Sisay Agena
Organizer
Alexandria, VA
  • Other
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee