
በቤሩት ያረፈችውን እህታችንን ወደቤተሰቧ እንላክ
Donation protected
በቤሩት በርካታ እህቶቻችን ይሞታሉ ከሞቱ በሗላ ግን አስከሬናቸውን ወደኢትዮጵያ መላክ የብዙዋች ፈተና ነው እቺ እህታችን በቤሩት ህይወቷ ካለፈ በሗላ ለቤተሰቧ ለመላክ እዛ ያሉ አበሾች ቢሞክሩም በአቅም ማጣት አልተሳካላቸውም ይህ ነገር ልባችሁን የነካ እንድትተባበሯት በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ
Organizer and beneficiary
Teklu Temesgen
Organizer
Bethelhem Tessema
Beneficiary