Mereja TV Satellite Broadcast

  • G
  • E
297 donors
0% complete

$22,521 raised of $30K

Mereja TV Satellite Broadcast

Donation protected
የመረጃ ቲቪን የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በአብዛኛው የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የህዝብ ልሳን የሆነውን መረጃ ቲቪ ቴሌቪዥን ጣቢያ ይደግፉ። እዚህ የጎፈንድሚ ፔጅ ላይ ድጋፍዎትን በመስጠት የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የሚቀጥሉት 3 ወራት ወጪን ለመሸፈን የምናደርገውን ጥረት ያግዙን። የሳተላይት ስርጭቱን ከቴሌቪዥን በተጨማሪ በኦንላይን በዚህ አድራሻ መከታተል ይቻላል → https://mereja.tv

We have opened this GoFundMe page to support Mereja TV's satellite broadcast for the next 3 months. Or join Mereja TV as a regular member by signing up here: https://donorbox.org/mereja

Thank you for your support.

Organizer

Mereja TV
Organizer
Silver Spring, MD
  • Education
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee