Main fundraiser photo

‹‹የፈረሰውንም አድሳለሁ! እንደቀደመውም ዘመን እሠራታለሁ››አሞ9:11

Donation protected
የእርዳታ ጥሪ - ለሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የተዘጋጀ 




በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ከሚደርሱት መከራዎች ውስጥ በዘመናቸችን ያየነው እና የሰማነው እጅግ አሳዛኙ ነው። መከራውን ታግሰን በጽናት በማሸነፍና የምንችለውን ሁሉ በማድረግ የቅድሰት ቤተ ክርስቲያንን ክብር አስጠብቀን፣ የጠፋውን ፈልገን፣ የፈረሰውን አድሰን፣ የወደመውን ገንብተን፣ ለመጪው ዘመን ማስተላለፍ አስደናቂ ዋጋ የምናገኝበት፣ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊም፣ ታሪካዊም፣ ማኅበራዊም ወገናዊም ግዴታችን ነው፡፡
 ለዚህ ነው እግዚአብሔር በነቢዩ በአሞጽ ትንቢት የዳዊትን ድንኳን አነሣለሁ፣ የተናደውን ቅጥርዋንም እጠግናለሁ፣ የፈረሰውን አድሳለሁ፣ እንደ ቀድሞው ዘመን እሠራታለሁ ብሎ ቃል ኪዳንን የሰጠን፡፡ ይኽ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለእኛም ዘመን እንዲደርሰን በሰሜን ወሎ ሀገረ ሰብከት በቅርብ ዓመታት ውስጥ ሁለት ተከታታይ የጦርነት ወቅቶች የፈረሱ ፣ የወደሞ፣ የተዘረፉ ፣ የጠፉ የቤተ ክርስቲያንን ሕልውናዎች ወደ ቀደመ እና መድረስ ወደ አለበት ደረጃ እንድመልስ እንዲሁም የቤተ ክርስቲያንን መዋቅር በሙሉ አገልግሎት እንድንመልስ የሐዋርያት ተከታዮች ከሆኑ እና አደራ ከተሰጣቸው ከብፁዓን አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳት ወደ እኛ የመጣው፡፡

‹‹የክርስትናው ሀዲድ ተሰብሮ የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ እንዳይቋረጥ ሀይማኖታዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም አሳስባለሁ››

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ (የክብር ዶ/ር)
የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ

ይህ GoFundMe Campaign ከኢትዮጵያ ውጪ የሚደረገውን እርዳታ ለማስተባበር ነው። በመሆኑም የሚሰበሰበው የገንዘብ መጠን በአሜሪካን ሀገር ለዚሁ የእርዳታ ጥሪ በተከፈተው የባንክ አካውንት የሚገባ ሲሆን በቀጥታ በኢትዮጵያ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድጋፍ ማሰባሰቢያ ወደ ተከፈተ አካውንት የሚተላለፍ ይሆናል። 

------------------ // -------------------

Give yours hands for the support of the Diocese of His Holiness Abune Ermias

During the war in the Diocese, His Holiness Abune Ermias, the Archbishop of the North Wollo and Kemise Dioceses of theiopian Orthodox Tewahdo Church, along with His Holiness Abune Kerlos, decided not to flee saying “We will not leave our people”. They stayed and went through tremendous sufferings with the people. In accordance with the command that Saint Peter was given, “Take care of my sheep”, John 21:15, our Fathers lived this and demonstrated to us in action.

In these times of suffering, the dioceses have gone through considerable loss of human lives and severe damage to ancient churches. Consequently a lot of priests, deacons, and traditional (Abinet) school students are severely affected. To help the restoring and rehabilitation effort of our Fathers, under the approval of His Holiness, we have created this GoFundMe account.

Throughout this period of suffering, our Holy Fathers have served and protected all groups of people without having any condition, regardless of religious or political affiliations. Our Father had to beg and borrow money to sustain the lives of all people. Therefore, this call for help is to all citizens who received this message, just as our Holy Father begged for all human beings during the times of distress.

The proceeds from this GoFundMe Campaign will go to the TD Business Premier Checking account and the total amount will be transferred directly to the North Wollo Diocese account.


Bank account information: 

1. TD Business Premier Checking

DEBRE GENET KIDUS AMMANUEL CHURCH
Account # 4292184268
Routing # 036001808

7100 Woodland Ave. Philadelphia, PA 19142

------------------ // -------------------------

ብፁዕ አባታችን በወልዲያ ያበረከቱትን አገልግሎትና ያሳለፉትን ጊዜ በከፊል ለመረዳት የሚከተሉትን ቃለ መጠይቅ ቪድዮዎች እንዲመለከቱ እንጋብዛለን። (You can find various media interviews with His Holiness Abune Ermias related to this time of suffering)




------------------ // ----------

የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት እርዳታ ጥሪ ፕሮጀክት ቡድን
You Tube: EOTC TV
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer and beneficiary

    Felege Aemro
    Organizer
    Fairfax, VA
    Debre Genet
    Beneficiary

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee